0%
47
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

የደረጃ ጥያቄና መልስ ከ1ኛ - 6ኛ

ጥያቄና መልስ ደረጃ አንድ

የሚከተለውን ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ በመሞከር ተሳትፉ ታናናሽ ወንድሞቻችነን እና እህቶቻችነን በመጠየቅ ስለ ኢስላም ያላቸውን ግንዛቤ ከፍ ለማድረግ እንሞክር!!! ይህን አስባችሁ ተሳትፎ የምታረጉ ሁሉ አሏህ በመልካም ነገር ይመንዳችሁ። ይህ ጥያቄ የተዘጋጀው ታናናሽ ወንድሞችን እና እህቶችን ታሳቢ በማድረግ ነው።  ከወደዱት በማህበራዊ ሚደያ ሼር አድርጉት።

በዚህ የመጨረሻ በሆነው ደረጃ ፈተናውን በመውሰድ አሸናፊ መሆንህን አስመስክረህ ተሸለም።

1 / 46

1 እምንሰራውን ስራ የሚመዘግቡ መላአክቶችን ምን ተብለው የጥራሉ?

2 / 46

2 የኢስላም ምሶሶዎች ምን በመባል ይጠራሉ?

3 / 46

3 ነብይ በአረብኛ___________በመባል ይጠራል?

4 / 46

4 ኢስላም ማለት ምን ማለት ነው?

5 / 46

5 አሏህ __________

6 / 46

6 ስንት አሏህ አለ?

7 / 46

7 መሬትን ፣ ሰማይን ፣ ፀሀይን ፣ ጨረቃንና ከዋክብቶችን ፣ ኮረብታዎችን ፣ ወንዞችን ፣ አበባዎችን ወ.ዘ.ተ የፈጠረ ማንነው?

8 / 46

8 ስታነጥስ ምንድ ነው የምትለው?

9 / 46

9 በኢስላም ካላንደር የመጀመሪያው ወር ማን ነው?

10 / 46

10 ሶላት ምንድ ነው?

11 / 46

11 የቁርአን ቋንቋ ___________ ነው?

12 / 46

12 አረህማን ማለት __________ ማለት ነው?

13 / 46

13 የመጀመሪያው የአሏህ (ሱ.ወ.ተ) ነብይ ___________ ነበር?

14 / 46

14 ለነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የተላከው መጽሐፍ ___________ነው?

15 / 46

15 ሱራ አል-አስር በተመለከተ «በእውነቱ የሰው ልጆች በእጦት (በውድቀት) ላይ ናቸው፤ እነዚያ_________ሲቀሩ።»

16 / 46

16 «አንተን ብቻ ነው የምንገዛ ፤ አንተንም ብቻ ነው እርዳታ የምንጠይቀው።» ይህ የቁርአን አንቀጽ ከየትኛው ሱራ ነው?

17 / 46

17 አናስ ማለት ምን ማለት ነው?

18 / 46

18 የአል-ፈለቅ ትርጉም ምንድ ነው?

19 / 46

19 አል-ፊል ምን ማለት ነው?

20 / 46

20 የቁርአን መክፈቻ ሱራ የትኛው ነው?

21 / 46

21 የአስተግፊሩሏህ ትርጉም ምንድነው?

22 / 46

22 የአንድ ሙስሊም ሰው የመጀመሪያ ግዴታው ምንድነው?

23 / 46

23 የሶላት አንዷ ክፍል ምን ተብላ ትጠራለች?

24 / 46

24 ዘካ መክፈል ያለብን በምንድን ላይ ነው?

25 / 46

25 «በል እርሱ አሏህ አንድ ነው።አሏህ ዘላለማዊ ነው።አልወለደም፣አልተወለደም፣አምሳያም የለውም።» የሚለው የቁርአን ሱራ___________ ነው?

26 / 46

26 ኢማን ማለት____________

27 / 46

27 የፈጅር ፣ የዙሁር ፣ የአስር ፣ የመግሪብ እና የኢሻ ሶላቶች___________ናቸው?

28 / 46

28 የሶላት አላማ ምንድ ነው?

29 / 46

29 የዊትር ሶላት የሚሰገደው መቼ ነው?

30 / 46

30 በመካ የሚገኘው የአሏህ ቤት____________በመባል ይጠራል?

31 / 46

31 ለምን ያህል ጊዜ ነው ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የሰበኩት?

32 / 46

32 አሏህን የካዱ ሰዎች ወደ ___________ በመላክ በአሰቃቂ ሁኔታ ይቀጣሉ?

33 / 46

33 የሸሐዳ ትርጉም ምንድነው?

34 / 46

34 ጀነት የ__________ቦታ ነው?

35 / 46

35 በረመዷን ወር ከአንድሽ ወራቶች በላይ የሆነ ምሽት አለ። ይህም____________በመባል ይጠራል?

36 / 46

36 የፈጅር ሶላት የሚሰገደው መቼ ነው?

37 / 46

37 ቢስሚላሂ ረህማኒ አረሂም ምን ማለት ነው?

38 / 46

38 ካእባ_____________በመባል ይጠራል?

39 / 46

39 በረመዷን ወር ፀሀይ ከመውጣቷና የፈጅር ሶላትን ከመስገዳችን በፊት የምንወስደው ምግብ ምን በመባል ይጠራል?

40 / 46

40 የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) አባት ማን ነበሩ?

41 / 46

41 ሀጅን ተከትሎ የሚመጣ በአል___________ነው?

42 / 46

42 አንዱ የኢስላም ምሰሶ ድሆችን በገንዘብ መርዳት ነው። ይህ ምሰሶ ምን በመባል ይጠራል?

43 / 46

43 በአስር ሶላት ስንት ረከአ ነው የምንሰግደው?

44 / 46

44 ቁርአን____________?

45 / 46

45 የሂራ ዋሻ በየትኛው ተራራ ነው የሚገኘው?

46 / 46

46 ለነብዩ ኢብራሂም የተላከው መጽሐፍ ስም______________ነው?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 16%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!