የተሰጠህን ጊዜ ጨርሰሃል!
የደረጃ ጥያቄና መልስ ከ1ኛ - 6ኛ
ጥያቄና መልስ ደረጃ አራት
የሚከተለውን ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ በመሞከር ተሳትፉ ታናናሽ ወንድሞቻችነን እና እህቶቻችነን በመጠየቅ ስለ ኢስላም ያላቸውን ግንዛቤ ከፍ ለማድረግ እንሞክር!!! ይህን አስባችሁ ተሳትፎ የምታረጉ ሁሉ አሏህ በመልካም ነገር ይመንዳችሁ። ይህ ጥያቄ የተዘጋጀው ታናናሽ ወንድሞችን እና እህቶችን ታሳቢ በማድረግ ነው። ከወደዱት በማህበራዊ ሚደያ ሼር አድርጉት። እነዚህን 40 ጥያቄዎች በመመለስ ወደ እስልምና የጥበብ ከፍታ ዝለቅ። ራስህን ለመፈተሽ ከደፈርክ አሁን ጀምር።
1 / 36
1 ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል ያልሆነው የቱ ነው?
2 / 36
2 ጀነት ውስጥ ካለች ዛፍ አደም እንዳይበላ አሏህ የከለከለውን ፍሬ በመብላቱ ምክኒያት አሏህ ነብይ አላደረገውም፡፡
3 / 36
3 ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ከመላካቸው በፊት የነበረውን የአረቦች ሃይማኖታዊ ስርአት በትክክል የሚገልፀው የጥኛው ነው?
4 / 36
4 ከሚከተሉት ውስጥ ነብዩ ሙሐመድን (ሰ.ዐ.ወ) በትክክል የሚገልፀው የትኛው ነው?
5 / 36
5 የሔግል እና የካርል ማርክ ፍልስፍና የሚያትተው ተልዕኮውን ግብረገብን(ስብዕናን) ማስተማር እና የሰውን ልጅ ከክፋት ሁሉ ማንፃት እና ማስተካከል የሆነው ነብዩ ሙሐመድን (ሰ.ዐ.ወ) የመሰለ ሰው በየአረብያ ምድር እንዴት እንደተፈጠረ የሚተነትን ነው፡፡
6 / 36
6 ከሚከተሉት ውስጥ ሱና ለሚለው ቃል ጥቅል መልዕክት ያለው የትኛው ነው?
7 / 36
7 ስለ አሏህ ፣ ስለ ባህሪያቶቹ እና ስለ ህግጋቶቹ እውቀት የምናገኝበት በላጩ ዘዴ ________ ነው፡፡
8 / 36
8 አሏህ ነብዩ ሙሐመድን (ሰ.ዐ.ወ) የመጨረሻው ነብይ አድርጎ ከመላኩ በፊት አዳዲስ ነብያትን ይልክ ነበር፡፡ ምክኒያቱም
9 / 36
9 በአንድ ሰው ቤት በእንግድነት ማሳለፍ ቢፈልግ ከ________ ቀናት በላይ መስተንግዶው እንደሚቀጥል ማሰብ የለበትም፡፡
10 / 36
10 አደበል ኢስላም ማለት ________ ነው፡፡
11 / 36
11 ከሚከተሉት ውስጥ ቁርአንን በትክክል የሚገልፀው የትኛው ነው?
12 / 36
12 እውነት የእስልምና ቋንቋ ነው፡፡ እናም ________ ተብሎ ይጠራል፡፡
13 / 36
13 ለሰው ልጆች ከተነሱ ሁሉ በላጭ ህዝቦች ናችሁ፡፡ በመልካም ነገር ታዛላችሁ፤ ከመጥፎና ከተጠላ ነገር ሁሉ ትከለክላላችሁ፡፡ በአሏህ ታምናላችሁ፡፡ ይህ የማን ቃል ነው፡፡
14 / 36
14 አንድ ሙስልም ሰው ማሃላውን ቢያፈርስ ስንት ድሆችን መመገብ አለበት ይህን ካላደረግ ስንት ቀን መፆም አለበት?
15 / 36
15 ተህኒቅ ________ ነው፡፡
16 / 36
16 ኸተመ ነብይን ማለት ________ነው፡፡
17 / 36
17 ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል ያልሆነውን ለይ?
18 / 36
18 "የሌሊት ኮከብ" ተብሎ ርዕስ የተሰጠው የቁርአን ምዕራፍ የትኛው ነው?
19 / 36
19 በአምላክ መካድ ማለት ምንማለት ነው?
20 / 36
20 ኢማን ቢልገይብ ማለት ________ ነው፡፡
21 / 36
21 የቀስር ሶላት ________ ነው፡፡
22 / 36
22 በአረብኛ ቢድአ የሚለው ቃል ትርጉም ምንድን ነው?
23 / 36
23 ወተት ከተጠጣ በኃላ የሚባል አንድ ልዩ ዱአ አለ፡፡ የትኛው ነው?
24 / 36
24 ሴቶችን በተመለከተ በእስልምና ትክክል ያልሆነው የትኛው ነው?
25 / 36
25 በኡሁድ ጦርነት የሐምዛን ጉበት አላምጦ የበላው ማን ነው?
26 / 36
26 አንድ ሰው እነዚህን አራት አይነት ፍጡራን ለመግደል ማመንታት የለበትም፡፡ እነሱም ጊንጥ ፣ አይጥ ፣ እባብ እና ________ ናቸው፡፡
27 / 36
27 ‹‹ቢስሚላህ አሏሁመ አፍታህ ሊ አብዋበ ረህመቲክ›› የሚለው ይህ ዱአ የሚባለው መቼ ነው
28 / 36
28 ‹‹አስጨናቂው ክስተ›› የሚገልፀው የትኛው የቁርአን ምዕራፍ ነው
29 / 36
29 የነብዩ ኢብራሂም እና የነብዩ ሙሳ መጽሐፍት የሚገልፀው የትኛው ምዕራፍ ነው
30 / 36
30 ከሚከተሉት ውስጥ በእስልምና የደግነት እና የቅንነት ምሳሌ ያልሆነው የቱ ነው
31 / 36
31 በሱረቱ በይና አንቀፅ 7 ላይ በመጀመሪያው ክፍል ‹‹እነዚያ ያመኑ እና መልካም ስራን የሰሩ ›› ይላል ከዚህ ቀጥሎ ያለው ክፍል ምንድን ነው የሚለው
32 / 36
32 በሱረቱ ዱሐ ‹‹(ሙት ልጅ) ሆነው አገኘንህ አላስጠጋህምን? ይላል፡፡›› በዚህ ሱራ የሙት ልጅ ተብሎ የተገለፀው ..
33 / 36
33 በሱረቱ አዕላ አንቀፅ 6 ላይ ‹‹በእርግጥ እናስነብብሃለን፤ አትረሳምም፡፡›› ይላል፡፡ በዚህ አንቀፅ አሏህ ይህን የሚለው ለማን ነው
34 / 36
34 ሱረቱ አዕላ አንቀፅ 6 ‹‹በእርግጥ እናስነብብሃለን፤ አትረሳምም፡፡›› ይላል፡፡ በዚህ አንቀፅ እናስነብብሃለን የሚለው የትኛውን መጽሐፍ ነው
35 / 36
35 ከሚከተሉት ውስጥ ጋብቻን በተመለከተ ትክክል ያልሆነው የቱ ነው
36 / 36
36 ከሚከተሉት ውስጥ ቁርአን ለማንበብ ሊኖረን ከሚገባ ግብረገብ ወይም ስነ-ስርአት ትክክል የሆነው የቱ ነው
የተሳታፊ መረጃ
Your score is
The average score is 0%
ጥያቄና መልሱን እንደገና ጀምር
ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!
Username or Email Address
Password
Remember Me