ሐዲሰል ቁድሲ

ሐዲሰል ቁድሲ (ቅዱስ ወይም መለኮታዊ ንግግር) ማለት ትርጉሙ ከአሏህ የሆነ፤ የቃላት አቀማመጡ ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የሆነ ንግግር ነው።

የሚከተለው ሐዲስ የሐዲሰል ቁድስ አንድ ማሳያ ምሳሌ ነው።

አቡ-ኹረይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፈው የአሏህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) አሏህ አለ አሉ፡

ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)

(ሙስሊም)

“እኔ በእራሴ የተብቃቃሁ ነኝ፤ አጋር ባላንጣ አያስፈልገኝም። አንድን ስራ ለሌላ ሰው ሲል እንዲሁም ለእኔ ሲል የሰራ ከእኔ ጋር ላሻረከው ስራው በእኔ ተመለሽ ነው።”

ሐዲሰል ቁድሲ
ሐዲስ ቁድሲ

ሐዲስ ተመልከቱ

Related posts

የነብዩ ሱና

የእስልምና ሃይማኖት በሁለት ምንጮች ላይ የተመሰረተ ነው። እነሱም ቅዱስ ቁርአን እና የነብዩ ሱና ናቸው። በዚህ ትምህርት ውስጥ ስለ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሱና እውነት እና በኢስላም ውስጥ

Read More »

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Share