ሰዎች በተሰበሰቡበት መሃል መጥፎ ነገር መስራት ያሳፍራል፤ ያዋርዳልም። የሰው ቁጥር ሲጨምር እፍረቱ እና ውርደቱ የዛኑ ያህል ይጨምራል። ለምሳሌ አንድ ሰው ከአስር ሰዎች ይልቅ አንድ ሽህ ሰዎች ፊት ስህተቱ ቢገለጥ የበለጠ እፍረት ይሰማዋል። በሐገራችን ውስጥ በሚሰራጭ በአንድ የቴሌቪዝን ጣቢያ ስህተታችን ቢሰራጭ ምን እንደሚሰማን አስቡት።

በዚህ አለም ህይወት አሏህን እያመፅን ክብራችነን እና ደረጃችነን ለመጠበቅ እንሞክራለን። በፍርዱ ቀን የሰው ልጅ ሁሉ በተሰበሰበበት ፣ ነብያቶች ባሉበት ፣ ሶሃቦች ፣ ሹሃዳዎች እና የአሏህ ደጋግ ባሮች ባሉበት አሏህ ፊት ለፍርድ እንደምንቆም እናውቅም? የሰው ልጅ ስሙን እና ክብሩን የሚጠብቀው ለአሏህ ትዕዛዛት ተገዥ ሲሆን ብቻ ነው!

Share the Post:

Related Posts

መረጃ እና አስፈላጊነቱ

መረጃ ትርጉም ያለው መልዕክት ሆኖ ከአንድ ምንጭ ወደ ተጠቃሚ የሚተላለፍ ነው፡፡ ስለአንድ ነገር መግለፅ የሚያስችለን  ነው፡፡ ይህ መረጃ ከግለሰብ አስተሳሰብ

Read More
ተውባ
Ahmed Yesuf

ተውባ

ተውባ ማለት ሃጢያትን ወይም ወንጀልን ከሰራንና ከአሏህ(ሱ.ወ.ተ) ጋር ያለንን ትስስር አደጋ ላይ ከጣልን ብኻላ ወደ አሏህ በፀፀት መመለስ ማለት ነው።

Read More

Join Our Newsletter

Scroll to Top