የአረብኛ መዝገበ ቃላት 3

በስርበከፊል የበሰለ ተምር
ኸሊፋወራሽ/ተተኪ
ደህሪእምነት አልባ
ደጃልውሸታም/አታላይመሲኸ ደጃል በመባልም ይታወቃል።
ደሊልማረጋገጫ/ማስረጃ
ዶላልጥመት
ዳእዋጥሪ ወደ ኢስላም
ዚክርአሏህን ማስታወስ
ዙል ሂጃበሙስሊሞች የቀናት አቆጣጠር አስራ ሁለተኛው ወር ነው።
አዲኑል ፊጥራየሰው ልጅ የተፈጥሮ ሃይማኖት(ዲነል ኢስላም)
ዱአፀሎት
ደንክየውመል ቂያማ ካፊሮች አይነአማ ሁነው የሚቀሰቀሱበት
ዱንያምድራዊ አለም
ኢድበዓል በእስልምና ሁለት ዋና በአሎች አሉ። 1) ኢዱል ፊጥር 2) ኢደል አድሃ
አል-ፋቲሃመክፈቻ
የቁርአን የመክፈቻ ምእራፍ
ፋሩቅይህ ስም የተሰጠው ለዑመር ኢብን አልኸጧብ ነበር። ትርጉሙም እውተትን ከውሸት የሚለይ ማለት ነው።
ፊ ሰቢሊላህበአሏህ መንገድ
ፊርደውስየጀነት መካከለኛና ከፍተኛው ክፍል
ገዝዋጦርነት/ወታደራዊ ዘመቻ
ጉስልየገላ ትጥበት
ሐፍሳየዑመር ኢብን አልኸጧብ ሴት ልጅ ፤ የነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ሚስት ነበሩ።
ሀፊዝቁርአንን የሸመደደ
ሃይድየወር አበባ
ሃጀረል አስወድጥቁር ድንጋይ
ሃኪሚያሉአላዊነት
ሃናየነብዩ ሏህ ኢሳ(ዐ.ሰ) ሴት አያት
ሀሰንመልካም/የሚያምር/ የሚደነቅ
ሐዋየአደም(ዐ.ሰ) ሚስት
ሂዳያመመሪያ(ከአሏህ)
ሂማጥብቅ ደን
ሁድናየጦር አቁም ስምምነት
ሁዱድገደብ
ሁጃጅሀጅ የሚያደርግ ሰው
ሁክምፍርድ
ኢማምሃይማኖታዊ መሪ/የጀምአ ሶላትን የሚመራ
Share the Post:

Related Posts

መረጃ እና አስፈላጊነቱ

መረጃ ትርጉም ያለው መልዕክት ሆኖ ከአንድ ምንጭ ወደ ተጠቃሚ የሚተላለፍ ነው፡፡ ስለአንድ ነገር መግለፅ የሚያስችለን  ነው፡፡ ይህ መረጃ ከግለሰብ አስተሳሰብ

Read More
ተውባ
Ahmed Yesuf

ተውባ

ተውባ ማለት ሃጢያትን ወይም ወንጀልን ከሰራንና ከአሏህ(ሱ.ወ.ተ) ጋር ያለንን ትስስር አደጋ ላይ ከጣልን ብኻላ ወደ አሏህ በፀፀት መመለስ ማለት ነው።

Read More

Join Our Newsletter

Scroll to Top