ከላሙ ሏህ | የአሏህ ንግግር |
ኸሊዲን | ዘውታሪ |
ኸሊዲነፊሃ አበዳ | በውስጧም ለዘላለም ይኖራሉ(ዘውታሪዎች ይሆናሉ)። |
ሃሊቅ | ፈጣሪ |
ኸልቅ | የአሏህ ፍጥረት |
ኸምር | የአልኮል መጠጥ |
ኢጅተኒቡ | ተውት |
ኸንደቅ | ጉድጓድ/ጉድባ |
ሃተመን ነብይ | የነብያቶች መደምደሚያ |
ሃጢብ | ተናጋሪ |
ኸውፍ | ፍርሃት |
ሁሹእ | አትኩሮት/ራስን ዝቅ ማድረግ |
ኩን | ሁን |
ኡም | እናት |
አብ | አባት |
ላ ሃውለውላ ቅወተ ኢላ ቢላህ | ሀይልም ብልሃትም የለም ከአሏህ ቢሆን እንጂ። |
ላኢላሃ ኢለሏህ | ከአሏህ ውጭ ሊያመልኩት የሚገባ ነገር የለም። |
ሙሐመድ ረሱሉ ሏህ | ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የአሏህ መልእክተኛ ናቸው። |
ላእና | እርግማን |
ለይለቱል ቀድር | የሃይል ምሽት/የእድል ምሽት |
ሉቅማን | የጥንት አረቢያ ጠቢብ ሲሆን ሙአመር(ለረጅም ጊዜ የኖረ) የሚል መጠሪያም አለው። |
መድረሳ | ትምህርት ቤት |
መግፊራ | ምህረት |
መሃባ | ውዴታ |
መህር | ጥሎሽ |
መይስር | ቁማር |
መክሩህ | የተጠላ |
መቃሲድ | አላማ/ግብ |
መሳኪን | ችግረኞች |
መዲነተ አነበውይ | የነብዩ ከተማ |
ሙእጅዛት | ተአምራት |
ሙህሰናት | የተጠበቀች ሴት |
ሙበሽራት | የምስራች/የደስደስ |
ሙፍሪድ | አሏህን አዘውትሮ የሚያወሳ |
ሙሐዲስ | የሐዲስ ሊቅ |
መረጃ እና አስፈላጊነቱ
መረጃ ትርጉም ያለው መልዕክት ሆኖ ከአንድ ምንጭ ወደ ተጠቃሚ የሚተላለፍ ነው፡፡ ስለአንድ ነገር መግለፅ የሚያስችለን ነው፡፡ ይህ መረጃ ከግለሰብ አስተሳሰብ