ሙሐዲሲን | የሐዲስ ሊቃውንት |
ሙሃጅር | ስደተኛ |
ሙእሚን | በአሏህ ጥልቅ ኢማን ያለው |
ሙሽሪክ | ጣኦት አምላኪያን/አጋሪዎች/የሽርክ ሰዎች |
ሙስሊም | ራሱን ለአሏህ ፈቃድ ተገዥ ያደረገ |
ነፍስ | ሩህ |
ነህኑ | እኛ |
ነህር | እርድ |
ናር | እሳት |
ናቂብ | የጐሳ መሪ/በዘመቻ ጉዞ ላይ ያሉ ሰዎች መሪ |
ናስ | የሰው ልጅ |
ሙተቁን | አሏህን የሚፈሩ ሰዎች |
ነሷራ | ለክርስቲያን እምነት ተከታዮች የተሰጠ መጠሪያ ስም ነው። |
ኒካህ | ጋብቻ |
ኑን | አሳ |
ኑቡዋ | ነብይነት |
ኑር | ብርሃን |
ኑዙል | የቁርአን ወህይ(ራዕይ) |
ቀዷ ወ ቀድር | ድንጋጌና እጣፈንታ/እድል |
ቃዲ | ዳኛ |
ቀለም | እስክርቢቶ |
ቀልብ | ልብ |
ቀመር | ጨረቃ |
ቃሪ | ቁርአን የሚቀራ ሰው/አንባቢ |
ቂል ወቃል | እንቶ ፈንቶ ወሬ/ያሉ ወሬ |
ቂብላ | አቅጣጫ |
ቂታል ፊሰቢሊላህ | በአሏህ መንገድ መታገል(መፋለም) |
ቂያም | መቆም |
ቂያማ | ትንሳኤ |
ቂያሙ ለይል | ለሊት ለሶላት መቆም/የሌሊት ሶላት |
ረብ | ጌታ/አምላክ |
ረበክ | ጌታህ |
ረበል አለሚን | የፍጥረታት ጌታ |
መረጃ እና አስፈላጊነቱ
መረጃ ትርጉም ያለው መልዕክት ሆኖ ከአንድ ምንጭ ወደ ተጠቃሚ የሚተላለፍ ነው፡፡ ስለአንድ ነገር መግለፅ የሚያስችለን ነው፡፡ ይህ መረጃ ከግለሰብ አስተሳሰብ