ኢስላማዊ ጋብቻና ጥቅሞቹ

እንደሚታወቀው ጋብቻ አሏህ ለኛ ልሰው ልጆች ከሰጠን ኒእማዎች መካከል አንዱ ነው። ትዳር የሰው ልጅ ከመጀመሪያው ሲፈጠር በትዳር የተረጋጋና ደስተኛ ህይወትን ይመራበት ዘንድ አሏህ ያስቀመጠው የስነ-ፍጥረት ህግጋት ሲሆን ኢስላም እያንዳንዱ ግለሰብ ፣ ማህበረሰብ ባጠቃላይ የሰው ልጅ የትዳርን ጥቅም እንዲያገኙ ሁሌም ወደ ትዳር አለም ጥሪ ያደርጋል።

ትዳር የህይወታችን ወሳኝ ክፍል እንደመሆኑ በኢስላም ልዩ ስፋራ አለው። የኢማናችን ግማሽ እንደሆነ ተገፃል።

የትዳር ጥቅሞች

  • ኢማንን ሙሉ ያደርጋል
  • ደስተኛና ፅኑ የቤተሰብ ፍቅር መስርቶ ለመኖር ያስችላል
  • የማህበራዊ ህይወት ቀጣይነት እንዲኖረው ያደርጋል
  • ፍቅርን እና አጋርነትን ያስገኛል
  • የሰው ልጅ የዘር ሃረግ እንዳይቋረጥ ልዩ ሚና ይጫወታል
  • የአሏህን ውዴታ ያስገኛል
  • የአሏህ ባሪያ ፣ ሷሊህ የሆኑና ኢስላምን የሚያገለግሉ ልጆችን በኢስላማዊ አደብ ኮትኩቶ ለማሳደግ ይረዳል
  • የረሱልን (ሰ.ዐ.ወ) ኡመት ከሌሎች ነብያቶች ኡመት በላይ ከፍ ያደርጋል
  • ከሃራም ነገር ይጠብቃል
  • የአሏህን ህግጋት ከመጣስ ያድናል
  • ዘርን ያስገኛል
  • የአእምሮ ሰላምን ፣ ደስታና ምቾትን ያጎናፅፋል
  • ቀልብ የሰከነች እንድትሆን ሲያደርግ ወደ ስኬትም ያመራል
  • ከሸይጧን ተንኮል ይጠብቃል
  • ቀላል የሆነ የአኗኗር ዘይቤ እንዲኖረን ያደርጋል
Share the Post:

Related Posts

መረጃ እና አስፈላጊነቱ

መረጃ ትርጉም ያለው መልዕክት ሆኖ ከአንድ ምንጭ ወደ ተጠቃሚ የሚተላለፍ ነው፡፡ ስለአንድ ነገር መግለፅ የሚያስችለን  ነው፡፡ ይህ መረጃ ከግለሰብ አስተሳሰብ

Read More
ተውባ
Ahmed Yesuf

ተውባ

ተውባ ማለት ሃጢያትን ወይም ወንጀልን ከሰራንና ከአሏህ(ሱ.ወ.ተ) ጋር ያለንን ትስስር አደጋ ላይ ከጣልን ብኻላ ወደ አሏህ በፀፀት መመለስ ማለት ነው።

Read More

Join Our Newsletter

Scroll to Top