ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ጥሪ ባደረጉላት ጊዜ እስልምናን ሃይማኖቷና የህይወት መንገዷ አድርጋ የተቀበለች የመጀመሪያዋ እንስት እሷ ናት። በአሏህ (ሱ.ወ.ተ) ሰላምታ የቀረበላት ሲሆን በዚህ በኩል ክብርን ያገኘች የመጀመሪያዋ Read More
ህልሟ የደስደስ ያለው ነበርና ህልሟን በሰማ ጊዜ ፈገግ አለና ስጋት አይግባሽ ከሰማይ ወርዳ ወደ አጥር ግቢሽ ስትገባ ያየሻት ፀሀይ በተውራት እና በኢንጅል ወደፊት የመጨረሻ ነብይ ሁነው እንደሚላኩ የተተነበየላቸው ነብይን የሚያመላክት ነውና በህይወት ዘመንሽ ታገኝዋለሽ ቤትሽንም ባለሟል Read More
ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሶስት ወንድ ልጆች ነበሯቸው። ሁለቱ ከኸድጃ (ረ.ዐ) ሲሆኑ አንዱ ደግሞ ከማሪያ ኸብጥያ (ረ.ዐ) ነበር። ሆኖም የመጀመሪያ ወንድ ልጃቸው ቃሲም ይባላል። በዚህም ምክኒያት ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) አበል ቃሲም እየተባሉም ይጠራሉ። ሁለተኛው ልጃቸው ደግሞ Read More
በባሪያ ንግድ ወቅት ያች ወጣት ኢትዮዺያዊት ሴት በረካ እንዴት መካ ውስጥ ለሽያጭ እንደበቃች ባይታወቅም እንዲሁም የዘርሃረጓ፤ እናቷ ማን እንደሆነች ፣ አባቷ ማን እንደሆነ ባይታወቅም እሷን መሰል ወጣት ወንዶችና ሴቶች አረቦችም ሆኑ አረብ ያልሆኑ ነገርግን ተይዘው ወደ ባሪያ ገበያ Read More
ኸድጇ (ረ.ዐ) በረካን እየተመለከተች በረካ ሆይ! ለሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ስትይ ወጣትነትሽን መስዋዕት አደረግሽ አሁን ደግሞ እሱ ሊክስሽ ይወዳል። ለሱም ለኔም ስትይ እርጅና ሳይጫጫንሽ አግቢ ትላታለች። በረካም ማንነው የማገባው እመቤቴ? ስትል ትጠይቃታለች Read more
አቡበክር በትክክል ከተመሩት ኸሊፋዎች ውስጥ አንዱ ነው። ከነብዩ (ﷺ) በሁለት አመት እድሜ ከፍ ያለ ነበር። ከታላቅ ቤተሰብ የሆነ የመካ ከበርቴ ነጋዴዎች ውስጥ አንዱ ነበር። በምስጉን ባህሪው እና ለእምነት ዘብ በመቆም ይታወቃል። ታማኝነቱ እና ከቀናነቱ Read More
ኡመር የኸጧብ ልጅ ነው። እናቱ ኸትማ ቢንት ሐሽም ትባላለች። አዲ ተብሎ የሚጠራ የቁረይሽ ጎሳ ቅርንጫፍ አባል ሲሆን ከሌሎች ጎሳዎች በሚኖራቸው ጥል የቁረይሽ ተወካይ ሆነው ያገለገሉ ስለነበር ትልቅ አክብሮት ይሰጡታል። ኡመር ( ) የተወለደው Read More
ኡስማን ኢብን አፋን ( ) ሶስተኛው ኸሊፋ ነው። የተወለደው ነብዩ ሙሐመድ ( ) ከተወለዱ ከሰባት አመት በኋላ ነው። በጣም የተማረ እና መካ ውስጥ አሉ ከሚባሉ ሃብታሞች አንዱ ነው። እስልምናን በተቀበለ ጊዜ አጎቱ ለከፋ ግርፋት ዳርጎታል። እስልምናን እንዳይቀበል Read More