የሒጅራን ጉዞ የተጓዙት በጣም በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሁነው ነበር። እናም ጉዟቸውን አጠናቀው ወደ መዲና እየገቡ እያለ የመዲና ህፃን ሴት ልጆች “ከወዳ ሸለቆ ባሻገር ጨረቃዋ በእኛ ላይ ወጣች።” እያሉ እየዘመሩ ተቀበሏቸው። እሷቸውም በእነሱ ፊት ሲያልፉ ልጆቹን

“ትወዱኛላችሁ?”

ብለው ጠየቋቸው። ልጆቹም ጮህ ብለው “አዎ” ሲሉ መለሱ። እሳቸውም ፈገግ አሉና

“እኔም አወዳችኋለሁ”
“እኔም እወዳችኋለሁ”
“እኔም እወዳችኋለሁ” አሉ ሶስት ጊዜ።

ነብዩ ሙሐመድን(ﷺ) የሚወድ በሳቸው ላይ ሳይሰስት ሰለዋት ያውርድ? ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም!

Share the Post:

Related Posts

መረጃ እና አስፈላጊነቱ

መረጃ ትርጉም ያለው መልዕክት ሆኖ ከአንድ ምንጭ ወደ ተጠቃሚ የሚተላለፍ ነው፡፡ ስለአንድ ነገር መግለፅ የሚያስችለን  ነው፡፡ ይህ መረጃ ከግለሰብ አስተሳሰብ

Read More
ተውባ
Ahmed Yesuf

ተውባ

ተውባ ማለት ሃጢያትን ወይም ወንጀልን ከሰራንና ከአሏህ(ሱ.ወ.ተ) ጋር ያለንን ትስስር አደጋ ላይ ከጣልን ብኻላ ወደ አሏህ በፀፀት መመለስ ማለት ነው።

Read More

Join Our Newsletter

Scroll to Top