የትዳር ህይወት


ኢስላማዊ ጋብቻና ጥቅሞቹ

እንደሚታወቀው ጋብቻ አሏህ ለኛ ለሰው ልጆች ከሰጠን ኒእማዎች መካከል አንዱ ነው። የሰው ልጅ ከመጀመሪያው ሲፈጠር በትዳር የተረጋጋና ደስተኛ ህይወትን ይመራበት ዘንድ አሏህ ያስቀመጠው የስነ-ፍጥረት Read More

እህቴ ለባልሽ ታዛዥ ሁኝ

ሴት ልጅ ከእናት አባቷ ቤት ከወጣችበት እለት አንስቶ በትዳር ቃልኪዳን ውስጥ ትገባለች። ከዚህም ጐንለጐን ባል ለሚስቱ የሚያስፈልጋትን ሁሉ ኢስላም እንዲያሟላላት ሲያዘው፤ እሷን ደግሞ ለርሱ ታዛዥ Read More

ሚስት በባሏ ላይ ያላት ሐቅ

ማንኛውም ባል ለሚስቱ የሚያስፈልጋትን ነገር ሁሉ ሊያማላላት ይገባል። እሷ ሐያእ ይዟት ባትጠይቀው እንኴ እሱ ራሱ አስቦ ለራሱ የሚወደውን ነገር እንደሚያደርገው ሁሉ ለሚስቱ የሚያስደስታትን Read More


አግብተሃል ወይስ ለማግባት እየተዘጋጀህ ነው?

ልጄ አሁንማ ጎልማሳ ሁነሃል፤ እናት የልጇን እራስ እያሻሸች። ነገ ምግብህን አብሳይ እና ሚስጥርህን የምትጋራህ አዲስ እናት ይኖርሃል። ከዚህ ቡኋላ እኔ አልሆንም። እኔን ከምትወደኝ በላይም ቢሆን ውደዳት። ከዛ በፊት ግን ትንሽ ልምከርህ! Read More



ትንሽ ምክር ሚስታቸው ነፍሰጡር ለሆነች ባሎች

ለሚስትህ በእርግዝና ጊዜዋ የምታደርግላት ነገር ለእሷም ለሚወለደውም ልጅ አስተዋጽኦ እንዳለው ታውቃለህ? ባሎች ነፍሰጡር ለሆነች ሚስታቸው ትኩረት ሳይሰጡ እና ጊዜያዊ ለውጦችን መሸከም አቅቷቸው ሲያማርሩ Read More


ለልጆቻችን ያለብን ኻላፊነቶች

ልጆቻችን ከአሏህ የተሰጡን ጸጋዎች ናቸው። እነዚህን የዓይኖቻችን ማረፊያዎች ፈጣሪያችን ሲሰጠን ግን ከተወሰኑ ሃላፊነቶችቶችና ግዴታዎች ጋር መሆኑን መዘንጋት የለብንም። ይህ የኢስላም ሃይማኖት Read More

ማን እንደ እናት!

እናት የዛሬ ማንነታችን ስትሆን በመልካም ስብዕና ኮትኩታ ፣ ከመጥፎ ነገር ከልክላ አሳድጋናለች። የወደፊት ግባችን ምን መሆን እንዳለበት ሁሌም ትጨነቃለች ፣ ታልማለች። እሷ ሳትበላ እኛን ታጐርሳለች Read More

የስኬት ሚስጥር

የአብዱሏህ ቤተሰብ ጠንካራ ሙስሊሞች ሲሆኑ በዚህ ታሪክ ሐዲ የተባለ የዘጠኝ ዓመት ልጅ አላቸው። ሐዲ በትመህርት ቤት የሚሰጡ ፈተናዎችንና አሳይመንቶችን ይፈራና ይጠላ ነበር። Read More


Share the Post:

Related Posts

መረጃ እና አስፈላጊነቱ

መረጃ ትርጉም ያለው መልዕክት ሆኖ ከአንድ ምንጭ ወደ ተጠቃሚ የሚተላለፍ ነው፡፡ ስለአንድ ነገር መግለፅ የሚያስችለን  ነው፡፡ ይህ መረጃ ከግለሰብ አስተሳሰብ

Read More
ተውባ
Ahmed Yesuf

ተውባ

ተውባ ማለት ሃጢያትን ወይም ወንጀልን ከሰራንና ከአሏህ(ሱ.ወ.ተ) ጋር ያለንን ትስስር አደጋ ላይ ከጣልን ብኻላ ወደ አሏህ በፀፀት መመለስ ማለት ነው።

Read More

Join Our Newsletter

Scroll to Top