ሚስት በባሏ ላይ ያላት ሐቅ

ማንኛውም ባል ለሚስቱ የሚያስፈልጋትን ነገር ሁሉ ሊያማላላት ይገባል። እሷ ሐያእ ይዟት ባትጠይቀው እንኳ እሱ ራሱ አስቦ ለራሱ የሚወደውን ነገር ለእራሱ እንደሚያደርገው ሁሉ ለሚስቱ የሚያስደስታትን መውደድ እና ማድረግ አለበት።

  • የገባላትን ቃልኪዳን መጠበቅ
  • ደህንነቷን እና ክበብሯን መጠበቅና ማስጠበቅ
  • ስለ ዲነል ኢስላም የማወቅና የመማር
  • የሚስቱን አካላዊ ፍላጎት ማርካት ይኖርበታል። የወሲብ ፋላጎቷን
  • ከሚስቱ ፊት ሆኖ የሌላን ሴት ውበት አለማድነቅ
  • ከአቅሟ በላይና የአሏህ ህግጋትን የሚፃረርን ነገር አለመታዘዝ
  • በሚስቱ ላይ ያለውን ውዴታ እና አሜኔታ መግለፅ
  • ሚስጥሯን መጠበቅ
  • ባል ሚስቱ እንድትሆንለት እንደሚፈልገው ሁሉ እሱም ሚስቱ እንደምትፈልገው ሆኖ መገኘት ለምሳሌ:- በኢማን በንፅህና በባህሪ ወ.ዘ.ተ ሊሆን ይችላል።
  • ንፅህናዋን የምትጠብቅበትን ማንኛውንም አይነት ማቴርያሎች ማሟላት
  • ከዚና መራቅ
  • አንድ ባል ሌላ ሚስት ማግባት ከፈለገ ቀድሞ ለሷ ማሳወቅ
  • ሚስትን ማዝናናት ፣ ከቤተሰብ ጋር ማገናኘት እና ዝምድናዋን ማስቀጠል ይኖርበታል።
  • በማንኛውም አጋጣሚ ወይም ክስተት ምክሯን እና አስተያየቷን ማድመጥና መቀበል ይኖርበታል። ምንም እንኳ እንዲህ ነው ብላ አስተያየቷን ወይም ምክሯን ባትለግሰው ባል ራሱ ሆንብሎ አስተያየቷን ወይም ምክሯን መጠየቅ አለበት።
  • ቂያመለይል ማሰገድ
  • ሚስቱን ማክበር እና ለፍላጎቷ ትኩረት መስጠት

አሏህ ላላገባን ትዳር መስርቶ መኖር የሚሻ የትዳር አጋር አሏህ ይስጠን። አሏህ እኛንም በኢማን የታነፅን ፅኑ የቤተሰብ ፍቅር መስርተን መኖር የምንሻ ያድርገን። ያገባችሁ ደግሞ የሚስቶቻችሁን ወይም የባሎቻችሁን ሐቅ ጠባቂ ያድርጋችሁ።አሚን!

Share the Post:

Related Posts

መረጃ እና አስፈላጊነቱ

መረጃ ትርጉም ያለው መልዕክት ሆኖ ከአንድ ምንጭ ወደ ተጠቃሚ የሚተላለፍ ነው፡፡ ስለአንድ ነገር መግለፅ የሚያስችለን  ነው፡፡ ይህ መረጃ ከግለሰብ አስተሳሰብ

Read More
ተውባ
Ahmed Yesuf

ተውባ

ተውባ ማለት ሃጢያትን ወይም ወንጀልን ከሰራንና ከአሏህ(ሱ.ወ.ተ) ጋር ያለንን ትስስር አደጋ ላይ ከጣልን ብኻላ ወደ አሏህ በፀፀት መመለስ ማለት ነው።

Read More

Join Our Newsletter

Scroll to Top