አንድ አይነበሲር ከአንድ ህንፃ መወራረጃ ላይ ኮፍያ ይዞ ተቀምጧል፤ ልጁም አይነበሲርነኝ እባካችሁ እርዱኝ የሚል መልዕክት የያዘ ሲሆን ከኮፍያው ያሉት ሳንቲሞች ትንሽ ነበሩ። አንድ ሰው በጎኑ Read More
አንድ በኮንትራት ተቀጥሮ የሚሰራ፤ በአካቢው የታወቀ የአናጢ ሙያተኛ ነበር። እድሜው እየገፋ በመምጣቱ ጡረታ መውጣት ይፈልጋል። ሆኖም ስራውን ትቶ ቀሪ ህይወቱን ከቤተሰቦቹ ጋር ማሳለፍ እንደሚፈልግ Read More
ሁለት በአደን እሚተዳደሩ ሰዎች ነበሩ። ሁለቱም ለዘመናት ያህል አብረዉ ይሰሩና አበረው ይኖሩ ነበር። ነገር ግን አንደኛው ከአማኞች ሲሆን ሌላኛው Read More
የአብዱሏህ ቤተሰብ ጠንካራ ሙስሊሞች ሲሆኑ በዚህ ታሪክ ሐዲ የተባለ የዘጠኝ ዓመት ልጅ አላቸው። ሐዲ በትመህርት ቤት የሚሰጡ ፈተናዎችንና አሳይመንቶችን ይፈራና ይጠላ ነበር። ስፖርት መጫወት በክፍል ውስጥ ካለው ውድድርና ተሳትፎ ስኬት የበለጠ ቀላልና ምቹ እንደሆነ ያስባል። ቤተሰቦቹ በዚህ ጉዳይ ላይ ይረዱት ዘንድ እንዲህ ሲል ይጠይቃል:-