የአንድን ሰው ኢስላም ዋጋ የሚያሳጡ ነገሮች

ኡለማዎች የአንድን ሰው ኢስላም ዋጋ የሚያሰጡ ብዙ ነገሮች እንዳሉ የጠቀሱ ቢሆንም የሚከተሉት 10 ነገሮች የተለመዱ ናቸው።

1 በአሏህ ላይ ማሻረክ

2 በሰዎች እና በአሏህ መካከል አስታራቂ (ባላንጣን) ማበጀት

3 አሏህን በኢባዳ የሚያሻርኩትን እንደ ከሐዲ አለመቁጠር ፣ ክህደታቸውን መጠራጠር ወይም እምነታቸው ትክክል እንደሆነ ማሰብ

4 ከቁርአን በላይ የሆነ መመሪያ አለ ብሎ ማመን ወይም ሌሎች ድንጋጌዎች(ህጎች) ከቁርአን በላይ ናቸው ብሎ ማመን ለምሳሌ በሰው ዘንድ የተደነገጉ ህጐችን ከኢስላም ህግጋት በላይ መውደድ እና በእነሱ መተዳደር

5 ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ያዘዙትን ማንኛውንም ነገር መጥላት

6 በኢስላም ክፍል በሆነ ነገር ላይ መቀለድ (መሳለቅ): በቅጣቱም ይሁን በምንዳው

7 በድግምት መስራራት

8 ከሃዲዎች በአማኞች ላይ የመሚያደርጉትን ዘመቻ መደገፍ

9 ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ይዘውት የመጡትን የእስልምና ህግጋት ሰዎች መተው ይችላሉ ብሎ ማመን

10 የአሏህ ሃይማኖት ባለመማር ወይም ባለመተግበር ከአሏህ ሃይማኖት መራቅ

Share the Post:

Related Posts

መረጃ እና አስፈላጊነቱ

መረጃ ትርጉም ያለው መልዕክት ሆኖ ከአንድ ምንጭ ወደ ተጠቃሚ የሚተላለፍ ነው፡፡ ስለአንድ ነገር መግለፅ የሚያስችለን  ነው፡፡ ይህ መረጃ ከግለሰብ አስተሳሰብ

Read More
ተውባ
Ahmed Yesuf

ተውባ

ተውባ ማለት ሃጢያትን ወይም ወንጀልን ከሰራንና ከአሏህ(ሱ.ወ.ተ) ጋር ያለንን ትስስር አደጋ ላይ ከጣልን ብኻላ ወደ አሏህ በፀፀት መመለስ ማለት ነው።

Read More

Join Our Newsletter

Scroll to Top