ሂጃብ የፊጥራ(የተፈጥሮ ባህሪ ) ክፍል ነው። ይህን በጥልቅ ለመረዳት ተፈኩር(ማስተንተን) ጠቀሚ ነው። በዙሪያሽ ያሉ ነገሮችን ተመልከች ሁሉም ሽፋን አላቸው። ለምሳሌ መሬት በከባቢ አየር Read More
ኒቃብና ቡርቃ ኢስላማዊ መሠረት ያላቸው ስለመሆኑ ምንም የማያጠራጥር እና ጥያቄ የማያስነሳ ጉዳይ ነው። ቀደምት ሙስሊም ሴቶችም እራሳቸውን በነዚህ አልባሳት ይሸፋፍኑ እንደነበር ብዙ Read More
የምእራቡ ቁሳዊ ህይወት የመንፈስ መበላሸትን ያበረታታል። ማህበራዊ ትስስር ወይም ዝምድና የሚባለው ነገር ንትርክ የበዛበት ፣ ግለኝነት እና ከመተባበር ይልቅ ውድድር የሚስተዋልበት ነው። ይህ መገለጫ ባህሪ Read More
አማኝ ሴትን ልዩ የሚያደርጋት ባህሪ በአላህ ያላት የፀና እምነት ነው። በዚህ አለም የተከሰተዉ ቢከሰት መጥፎ አጋጣሚወች ቢፈጠሩ በአላህ ፍቃድ ነዉ የምትል Read More
በቀላሉ ባለባበሴ ምክኒያት እኔን ተመልክታችሁ ጭቁን ስትሉ ትጠሩኛላችሁ። ከውስጤ ያለውን ሳታውቁ በኩራት የለበስኩትን ልብስ ትገመግማላችሁ። አካሌ ለእናንተ Read More
እውነተኛ የእህትነት ፍቅር ከኢስላም የመመሪያ ብርሃን የሚመነጭ ግኑኝነት ወይም ማህበሪዊ ትስስር ሲሆን ይህ ፍቅር በማንኛውም አለማዊ አና ስውር በሆነ ጥቅም ያልተመረዘ Read More
ውበትሽ ነው ላንቺ ክብር መጠበቂያ፤
ወንድ ላይሳሳት ውበት መደበቂያ፤
ቀልቡ እንዳይሰበር ልቡ እንዳይሸፍት፤
እባክሽ ልበሽው ጥቅም አለው እህት፤
አይቀርም ቂያማ አብረሽ መጠየቅሽ፤
በሠራሽው ጥፋት አብረሽ መቀጣትሽ፤