ልቡ ጥሩ አሳቢ ምላሱ የገራ፤
ብዙ የሚሠማ ትንሽ የሚያወራ፤
ፊቱ በተዋዱዕ በኢማን ያበራ፤
ፈገግታው የሚስብ ከሩቅ የሚጣራ፤
በፈርዱ የቆመ ከሱናውም ያለ፤
ደበረኝ ሰለቸኝ ደከመኝ ያላለ፤
ለረጅሙ ጉዞ ጥሩን የሰነቀ፤
ለማይቀረው ዓለም መሄዱን ያወቀ፤
ፀባዩ የሚጥም ወግ አመሉ ሸጋ፤
እኔስ ሰው ጠፍቶኛል እንሂድ ፍለጋ፤
ልቤን ሰው ሰው አለው የኢማን ጋደኛ፤
ቀኑን ፁሞ የሚውል ሌሊቱን የማይተኛ፤
መረጃ ትርጉም ያለው መልዕክት ሆኖ ከአንድ ምንጭ ወደ ተጠቃሚ የሚተላለፍ ነው፡፡ ስለአንድ ነገር መግለፅ የሚያስችለን ነው፡፡ ይህ መረጃ ከግለሰብ አስተሳሰብ
አንደኛ ትምህርት ፋቲሐ (የመክፈቻይቱ) ምዕራፍ ጨምሮ ከአል-ዙልዚላህ (የእንቅጥቃጤው) ምእራፍ ጀምሮ እስከ አል-ናስ (የሰዎች) ምዕራፍ ድረስ ካሉት አጫጭር ምእራፎች የተቻለውን ያህል