ኢባዳ የሚለው ቃል ሸሪአዊ ፍቹ አሏህ የሚወደው ማንኛውም በግልፅም ይሁን በድብቅ የሚሰራን፤ በንግግር እና በተግባር የሚገልፅን ስራ ሁሉ የሚያጠቃል ቃል ነው። ሸኹል ኢስላም ኢብንተይሚያ ኢባዳ ማለት አሏህ በመልዕክተኛው ምላስ ያዘዘውን ነገር በመከተል አሏህን መታዘዝ ነው ብለዋል።
እኛ የሰው ልጆች የተፈጠርነው ለአንድ ታላቅ አላማ ሲሆን ሌሎች የምናቅዳቸውና የምንስራቸው ስራዎች ይህንን ታላቅ አላማ ከዳር ለማድረስ የሚረዱን ናቸው። አሏሁ አዘወጀል እኛ የሰው ልጆች የተፈጠርንበትን ታላቅ አላማ ቁርአን ላይ በማያሻማ መልኩ ገልፆልናል።
“በእርግጥ የሰው ልጆችንም ሆነ አጋንትን አልፈጠርኳቸውም እኔን ሊገዙኝ ቢሆን እንጅ።
“
(ሱረቱል ማኢዳ አንቀፅ 56)
የነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) የቀደሞ ህይወት ፣ የትውልድ ቦታ ፣ የዘር ግንድ ፣ እናትና አባቸው ፣ ውልደታቸው ፣ ጡት የጠቡባቸው ቀናቶች በተመለከተ Read More
የአያታቸው መሞት ፣ ሥራ ፣ ከኸድጃ(ረ.ዐ) ጋር የነበራቸው ትዳር ፣ በሂራ ዋሻ ውስጥ የሚያደርጉት ልዩ የሆነ አምልኮ(ኢባዳ) በተመለከተ Read More
የመጨረሻው የአሏህ መልእክተኛ የነብይነት አዋጅ ፣ ሶላት ፣ የስብከት ጅማሮ ፣ አረመኔዎች በነብዩ መሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ላይ ያደረጉት ዘመቻ በተመለከተ Read More
የቁረይሾች ጥላቻ ፣ ቢላል(ረ.ዐ) ፣ ሶሃቦች ወደ አቢሲኒያ(ኢትዮዺያ) ያደረጉት ስደት ፣ የሐምዛ(ረ.ዐ) ኢስላምን መቀበል በተመለከተ Read More
የኡመር(ረ.ዐ) ኢስላምን መቀበል ፣ የአቡጧሊብ እና የኸድጃ(ረ.ዐ) ህልፈተ ህይወት ፣ በጧኢፍ የተካሄደው ስብከት ፣ እስልምና በያጥሪብ ፣ ሚዕራጅ ፣ ሙስሊሞች ከዑመር(ረ.ዐ) ጋር ወደ መዲና ያደረጉት ስደት Read More
ነብዩ “በእኔ ላይ አንድ ሶለዋት ያወረደ ሰው አሏህ በእሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል” ብለዋል፡፡ (ሙስሊም)
ሶሉ አለ ርሱልነብዩ ኢብራሂም( ) ከአሏህ ነብያቶችና መልዕክተኞች መካከል አንዱ ነው። የትልቅ ስብዕና ባለቤት ሲሆን በሁሉም አጋጣሚና ሁኔታ አሏህን ፈሪም ነበር። አንዳንድ ሰዎች የድንጋይ እና የእንጨት Read More
ነብዩ ሉጥ( ) የተላኩት በሙት ባህር ምዕራባዊ ዳርቻ በኩል ለምትገኝ የሶዶም ከተማ ህዝቦች ነው። ነዋሪዎቿ ሱስ ከሆነባቸው ከብዙ ሃጢያታቸውና ከመጥፎ ምግባራቸው ይቆጠቡ ዘንድ አስተማሩ። Read More
ነብዩ ኢብራሂም( ) ከሐጀር እና ከልጃቸው ኢስማኤል ጋር ምግብ ፣ ፍራፍሬ ፣ ዛፍ እና ውሃ ወደሌለበት ያልታረሰ ጠፍ ወደሆነው ሸለቆ ተሰደዱ። ይህ ቦታ አሁን ላይ መካ ተብሎ ይጠራል። Read More
ዩሱፍ ወይም ዮወሴፍ( ) የያዕቁብ( ) ልጅ ሲሆኑ አስራ አንድ የአባት ልጅ ወንድሞች ነበሩት። በጣም ጥሩ እና መልከ መልካም ልጅ በመሆኑ የእቁብ( ) Read More
ነብዩ አዩብ( ) ለአሏህ ያደረ የታላቅ ስብዕና ባለቤት ናቸው። አሏህ ረጅም እድሜ እና ትልቅ ፀጋን ሰጥቷቸዋል። ብዙ ልጆች ፣ አገልጋዮች ፣ የቀንድ Read More