የልጆች መብት በእስልምና

የልጆች መብት በእስልምና በሚለው ትምህርት ውስጥ ልጆች በወላጆቻቸው ላይ ያላቸውን መብት ትማራላችሁ። ልጆችን በማሳደግ ዙሪያ ከሸሪአ ጋር የተያያዙ ጠቃሚ ነገሮችን ታውቃላችሁ።

Read More »
አቂቃ

አቂቃ

አቂቃ አዲስ ለተወለደ ልጅ በተወለደ በሰባተኛ ቀኑ ለሚደረግ የእንስሳት እርድ ስንስርአት የተሰጠ ስም ነው። ምንም አይነት እንከን የሌለበት የእርድ እንስሳ መስዋዕት ለማድረግ አቅሙ ያለው ሰው ማድረጉ የተወደደ ነው።

Read More »
0%
0
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ሙስሊም ቤተሰብ

ጥያቄና መልስ፡ የልጆች መብት

‹‹የልጆች መብት›› የሚለው ትምህርት ፈተና 6 ጥያቄዎችን ይዟል። ፈተናውን ለማለፍ 5 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 6

Bookmark question icon

1 ትክክለኛ መልሶችን ምረጥ፡ የልጆችን ስህተት ለማረም እና ለማስተካከል ትክክለኛው የማስተካከያ መንገድ የትኛው ነው?

2 / 6

Bookmark question icon

2 የልጆች መብት መጀመሪያ የሚጀምረው በተወለዱ ጊዜ ነው።

3 / 6

Bookmark question icon

3 የአባቶች እና የልጆች ግኑኝነት መሰረቱ ወላጆች የሚሰጧቸው ምክር ነው። ግንኙነታቸው በዚህ ላይ ብቻ የተገደበ ከሆነ በመካከላቸው ያለው ግኙኝነት ይጠናከራል።

4 / 6

Bookmark question icon

4 ትክክለኛ መልሶችን ምረጥ፡ ለልጅ የእናት ጡት ማጥባት ከሚሰጡት አወንታዊ ጥቅሞች ውስጥ የሆኑት የትኞቹ ናቸው?

5 / 6

Bookmark question icon

5 አሏህ መልካም (ሷሊህ) ዘር እንዲሰጣቸው ዱአ ያደረገው የመጀመሪያው ነብይ ማን ነበር?

6 / 6

Bookmark question icon

6 ትክክለኛ መልሶችን ምረጥ፡ የሸሪአ ህግ ለልጆች በህይወት የመኖር መብትን ሰጥቷል። ከሚከተሉት ውስጥ በመደንገግ

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 0%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!