ሰባቱ የአለማችን ድንቃድንቆች ምንድን ናቸው?
በአንድ ወቅት አንድ መምህር ተማሪዎች የአለማችን ድንቃድንቅ እንዲዘረዝሩና እና ታሪካቸውን እንዲያብራሩ ይጠይቃቸዋል። “የአለማችን ድንቃድንቆች” ምንም እንኳ አለመስማማት ቢኖርም የሚከተሉት ግን አብላጫ ድምፅ አግኝተዋል። 1 የግብፅ ፒራሚዶች 2 ታጅመሃል 3 ታላቁ ቦይ ካንየን 4 የፓናማ ቦይ 5 የአንፒየር ስቴት ህንፃ 6 ፔተር ባሳሊካ 7 የቻይና ትልቁ ግንብ መምህሩ የተማሪዎቹን የክፍል ስራ እየሰበሰበ እያለ አንድ ተማሪ ግን […]