December 2016

እስላማዊ መጽሐፍት Islamic Books

50 መሰረታዊ የተውሂድ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው                ጦሃራ ፣  ሶላት እና የቀብር  ስነስርአት      አስፈላጊ   ትምህርት  ለብዙነህኑ  ህዝብ    አርካኑል  ኢማን__የኢማን  መሰረቶች  ትንታኔ       የኢማሙ   ሻፊኢ   መሰረታዊ   ክፍል        የአቂዳ   መሰረቶች    የፆመኛ  ሙስሊም  መመሪያ      ሙስሊም   እስልምና   እና   ክርስትና […]

እስላማዊ መጽሐፍት Islamic Books Read More »

ሂጃብ ኒቃብና ቡርቃ

ኒቃብና ቡርቃ ኢስላማዊ መሠረት ያላቸው ስለመሆኑ ምንም የሚያማያጠራጥር እና ጥያቄ የማያስነሳ ጉዳይ ነው። ቀደምት ሙስሊም ሴቶችም እራሳቸውን በነዚህ አልባሳት ይሸፋፍኑ እንደነበር ብዙ የታሪክ መዛግብት ያመላክታሉ። ሆኖምግን ኒቃብና ቡርቃ ግዴታ ናቸው ወይንስ በፍላጐት የሚደረጉ

ሂጃብ ኒቃብና ቡርቃ Read More »

ዱአ የሙእሚኖች መሳሪያ

ዱአ አሏህን ለዚህም ሆነ ለመጭው አለም እርዳታን የምንጠይቅበት ታላቅ መንፈሳዊ ኢባዳ ነው። በቃንቇ ደረጃ ዱአ ማለት የእርዳታ ጥሪ ማድረግ ወይም መለመን ፣ መጠየቅ ፣ እርዳታን መሻት ማለት ነው። በሸሪአ ፍች መሠረት ደግሞ ዱአ ማለት አሏህ(ሱ.ወ.ተ) የሆነ ነገር እንዲሰጠን እንዲያጐናፅፈን እና ከመቅሰፍት ፣ ከመከራከና ከችግር እንዲጠብቀን አሏህን መለመን ነው።

ዱአ የሙእሚኖች መሳሪያ Read More »

ለምድነው ሶላታችነን የማንሰግደው?

​በአሏህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው። በወጣቱ ተልዕኮ (አህመድ የሱፍ) ሶላት ብዙ ጠቀሜታዎች ያሉት ሲሆን ከአሏህ(ሱ.ወ.ተ) ጋር ያለንን ትስስር ወይም ግንኙንነት የምናጠነክርበት ፣ ለኒዕማዎቹ ሁሉ የምናመሰግንበትና ልቅናውን የምናወሳበት ቢሆንም ብዙ ሙስሊሞች ግን አይሰግዱም። ልክ አካላችን ምግብና ውሃ እንደሚያስፈልገው ሁሉ ነፍሳችነም መንፈሳዊ የሆኑ ነገሮችን ስለሚያስፈልገው ራሳችነን በአምልኮት ተግባራት ልናንፅ ይገባል። ከነዚህ የአምልኮት ተግባራት መካከል

ለምድነው ሶላታችነን የማንሰግደው? Read More »

ሞት እና አሂራ

ሞት ማለት ነፍሳችን ከስጋችን የሚለያይበት ስርዓት ሲሆን ከዱንያ ወደ አሂራ የሚደረግ ጉዞ ነው። ሆኖም ሞት ማንኛውም ሰው የሚያጋጥመው ከባድ እና አስፈሪ እውነታ ሲሆን አንዳችነም ሞትን የማስቀረትም ሆነ የማዘግየት ሐይሉም ብልሃቱም የለንም።

ሞት እና አሂራ Read More »

ጁምአ_ ሰይዱል አያም

​ የጁምአ ሶላት በጀመአ የሚሰገድ ስግደት ሲሆን በኢማሙ የሚሰጥ ኹጥባ(ስብከት) በውስጡ ይኖረዋል።  የአሏህ መልእክተኛ(ሰ.ዐ.ወ) ፀሀይ ከወጣችበት ቀን በላጩ ጁምአ ነው። በዚያን ቀን አደም ተፈጥሯል ፤ ጀነትም ገብቷል ፤ ከሷም ወቶባታል» ብለዋል። {ሙስሊም} አንድ ሰው በትክክል የገላ ትጥበትና ውዱእ አድርጐ ወደ ጀመአ ሶላት ከመጣና ዝምና ልብ ብሎ ኹጥባውን ካዳመጠ በዚያና በመጭው ጁምአ መካከል ትንንሽ ሃጢያቶቹ ይማሩለታል።

ጁምአ_ ሰይዱል አያም Read More »

ሶላት እና ከሶላት እንድንርቅ ያደረጉን ነገሮች

ሶላታችን እና ከሶላታችን እንድንርቅ ያደረጉን ነገሮች

​  አሏህ ሱ.ወ.ተ የሰው ልጆችን የፈጠረበትን አላማ ሲገልፅ በቁርአን እንዲህ ይላል:- «የሰው ልጆችንም ሆነ ጅኖችን አልፈጠርኩዋቸውም እኔን ሊገዙኝ ቢሆን እንጂ።» እኛ የሰው ልጆች የተፈጠርንበትን አላማ ረስተን አለማዊ በሆኑ ነገሮች ተነድፈን ፤ አሂራን ረስተን ዱንያን ለማሳመር ከታች ከላይ ማለታችነን ቀጥለናል። ይህ ምን ያህል ልቦቻችን በድንቁርና ፅልመት እንደተሸፈኑ የሚያመላክት ነው። እስኪ በልቦቻችን ውስጥ ያለውን እውነታ በጥያቄ መልክ

ሶላታችን እና ከሶላታችን እንድንርቅ ያደረጉን ነገሮች Read More »

Scroll to Top