100 ምክሮች ረመዳንን ለመጠቀም

ረመዳን ሲመጣ “እንኳን አላህ ለረመዳን አደረስን” በማለት ምስጋና እናቀርባለን፤ ነገር ግን ፀጋን ሳይጠቀሙና ሳይጠብቁት በአፍ ብቻ ማመስገን አጉል የሆነ ጨዋታና ትልቅ ክስረት ነው። ይህን የተከበረ የረመዳን ወር ሳንጠቀምበት እንዳያመልጠንና እንዳንከስር የሚረዱንን 100 ምክሮች ናቸው። ✿ ኢማናዊ ምክሮች ➊. ይህ ወር ራስህን የምትመረምርበት፣ ሥራህን የምትገመግምበትና ሕይዎትህን የምታስተካክልበት ወር እንዲሆን ተግተህ ተንቀሳቀስ፤ ➋. ከሰሐባዎችና ከደጋግ ሰለፎች በዚህ […]

100 ምክሮች ረመዳንን ለመጠቀም Read More »