ጀነት

ጀነት ሃያሉ አሏህ ለደጋግ ባሮቹ ያዘጋጀው ዘላለማዊ የደስታ ቤት ነው፡፡ ይህ ዘላለማዊ ደስታ አይን አይቶት ፣ ጆሮ ሰምቶት የማያውቅ ነው፡፡ ነብዩ(ﷺ) ስለ ጀነት ሲናገሩ ‹‹አይን አይቶት ፣ ጆሮ ሰምቶት ፣ የሰው ልጅ ልብ አስቦት የማያውቅ ነገር አሏህ ለባሮቼ አዘጋጅቻለሁ አለ›› ብለዋል፡፡ ይህን ሐዲስ ያስተላለፉት አቡ ኹረይራ የሚከተለውን የቁርአን አያ አያይዘው ጠቀሱ ‹‹ይሰሩት ለነበረው ምንዳ የአይን […]

ጀነት Read More »