እኔም እወዳችኋለሁ!

የሒጅራን ጉዞ የተጓዙት በጣም በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሁነው ነበር። እናም ጉዟቸውን አጠናቀው ወደ መዲና እየገቡ እያለ የመዲና ህፃን ሴት ልጆች “ከወዳ ሸለቆ ባሻገር ጨረቃዋ በእኛ ላይ ወጣች።” እያሉ እየዘመሩ ተቀበሏቸው። እሷቸውም በእነሱ ፊት ሲያልፉ ልጆቹን “ትወዱኛላችሁ?” ብለው ጠየቋቸው። ልጆቹም ጮህ ብለው “አዎ” ሲሉ መለሱ። እሳቸውም ፈገግ አሉና “እኔም አወዳችኋለሁ”“እኔም እወዳችኋለሁ”“እኔም እወዳችኋለሁ” አሉ ሶስት ጊዜ። ነብዩ […]

እኔም እወዳችኋለሁ! Read More »