አይናችሁን ግለጡ

በአለም ዙሪያ ምን እየሆነ እንዳለ ታውቃላችሁ? እስልምና ጫና እየተደረገበት ነው። በአለም ዙሪያ ከክርስቲያኖች ፣ ከአይሁዶች ፣ ከሂንዱዎች ፣ ከአለም ባንክ ፣ ከሬድዮ ፣ ከቴሌቪዥን ፣ ከህትመት ሚድያ ፣ ከጋዜጠኞች ፣ ከፓለቲከኞች ጥቃት እየተፈፀመበት ነው። ጥቃታቸው የሚባራ አይደለም። እንዲሁም ጥቃታቸው ሁሉን አቀፍ ነው። ማህበራዊ ፣ ተቋማዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፓለቲካዊ ነው። ማንኛውንም የአለም ችግር ብትወስድ የመጨረሻ […]

አይናችሁን ግለጡ Read More »