February 8, 2021

ጥቂት ስለ ጀነት

ጀነት ሃያሉ አሏህ ለደጋግ ባሮቹ ያዘጋጀው ዘላለማዊ የደስታ ቤት ነው፡፡ ይህ ዘላለማዊ ደስታ አይን አይቶት ፣ ጆሮ ሰምቶት የማያውቅ ነው፡፡ ነብዩ(ﷺ) ስለ ጀነት ሲናገሩ ‹‹አይን አይቶት ፣ ጆሮ ሰምቶት ፣ የሰው ልጅ ልብ አስቦት የማያውቅ ነገር አሏህ ለባሮቼ አዘጋጅቻለሁ አለ›› ብለዋል፡፡ ይህን ሐዲስ ያስተላለፉት አቡ ኹረይራ የሚከተለውን የቁርአን አያ አያይዘው ጠቀሱ ‹‹ይሰሩት ለነበረው ምንዳ የአይን […]

ጥቂት ስለ ጀነት Read More »

ለፈገግታ

በአንድ ወቅት ሴቶች ብቻ ስለትዳር ህወታቸው የሚወያዩበት እና ልምድ የሚለዋወጡበት መድረክ ላይ “ምን ያህሎቻችሁ ባላችሁን ትወዳላችሁ?” ተበለው ተጠየቁ። ታዲያ ሁሉም ሚስቶች ባሎቻቸውን የሚወዱ መሆኑን ለማሳየት እጃቸውን ከፍ አድርገው አወጡ። ከዛም “ባለችሁን እወድሃለሁ ብላችሁ የነገራችሁት መቼ ነው?” ተብለው ተጠየቁ። አንዳንዳቹ ዛሬ ፣ አንዳንዶቹ ትናንት ፣ አንዳንዶቹ ሊያስታውሱት አልቻሉም ነበር። ከዛም ስልካቸውን አውጥተው ለባሎቻቸው “የእኔ ማር እወድሃለሁ”

ለፈገግታ Read More »

የሙስሊሙ ኡማ አንድነት እና የ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ፊትና

ዛሬ ዛሬ ፈትዋ የሚሰጠው በዝቷል። ወንድ ፣ ሴት ፣ ወጣት ፣ አዛውንት ሳሩ ቅጠሉ ሁሉም ፈትዋ ሰጭ ሆኗል። ለ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ኡማ ትልቁ ፈተና ፈትዋ ለመስጠት መቻኮል ነው። ይህን ልዩ የሚያደርገው ነገር ቢኖር አራቱ የመዝሐብ ባለቤቶች የኔ ፈትዋ ከቁርአን እና ከሱና ጋር ካልገጠም ተውት ሲሉ ዛሬ ላይ ግን የኔ ፈትዋ ትክክል ነው ብለው የሚሞግቱ

የሙስሊሙ ኡማ አንድነት እና የ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ፊትና Read More »

Scroll to Top