​ስለ እስልምና ሃይማኖት የሚነሱ 7 መሠረታዊ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው 

በወጣቱ ተልዕኮ(አህመድ የሱፍ) በአሏህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። 1 እስልምና ምንድነው? ኢስላም የሚለው ቃል ሰላም ከሚለው የአረብኛ ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም በአገራችን ቋንቋ ሰላም የሚለውን ቃል ይወክላል። ጠቅለል ባለመልኩ ኢስላም ማለት የእራስን ፍቃድና ፍላጎት ለአምላክ ማስገዛት ማለት ነው። ሆኖም ሌሎች ሃይማኖቶች መጠሪያ ስማቸውን ከመስራቻቸው እንዳገኙ ኢስላም ግን መጠሪያ ስሙን ከሰው ወይም […]

​ስለ እስልምና ሃይማኖት የሚነሱ 7 መሠረታዊ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው  Read More »