ሶላታችን እና ከሶላታችን እንድንርቅ ያደረጉን ነገሮች
አሏህ ሱ.ወ.ተ የሰው ልጆችን የፈጠረበትን አላማ ሲገልፅ በቁርአን እንዲህ ይላል:- «የሰው ልጆችንም ሆነ ጅኖችን አልፈጠርኩዋቸውም እኔን ሊገዙኝ ቢሆን እንጂ።» እኛ የሰው ልጆች የተፈጠርንበትን አላማ ረስተን አለማዊ በሆኑ ነገሮች ተነድፈን ፤ አሂራን ረስተን ዱንያን ለማሳመር ከታች ከላይ ማለታችነን ቀጥለናል። ይህ ምን ያህል ልቦቻችን በድንቁርና ፅልመት እንደተሸፈኑ የሚያመላክት ነው። እስኪ በልቦቻችን ውስጥ ያለውን እውነታ በጥያቄ መልክ […]