ጀነት
ጀነት ሃያሉ አሏህ ለደጋግ ባሮቹ ያዘጋጀው ዘላለማዊ የደስታ ቤት ነው፡፡ ይህ ዘላለማዊ ደስታ አይን አይቶት ፣ ጆሮ ሰምቶት የማያውቅ ነው፡፡
ኒወርክ ከተማ ውስጥ የነበረው የአለም ንግድ ማዕከል መንትያ ህንፃ ተቆራርጦ አመድ የሆነው በፈረንጆቹ የቀን አቆጣጠር መስከረም 11/2001G.C ነው።
አይናችሁን ግለጡ! በአለም ዙሪያ ምን እየሆነ እንዳለ ታውቃላችሁ? እስልምና ጫና እየተደረገበት ነው። በአለም ዙሪያ ከክርስቲያኖች ፣ ከአይሁዶች ፣ ከሂንዱዎች ፣ ከአለም ባንክ ፣ ከሬድዮ ፣ ከቴሌቪዥን ፣ ከህትመት ሚድያ ፣ ከጋዜጠኞች ፣ ከፓለቲከኞች ጥቃት እየተፈፀመበት ነው። ጥቃታቸው የሚባራ አይደለም። እንዲሁም ጥቃታቸው ሁሉን አቀፍ ነው። ማህበራዊ ፣ ተቋማዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፓለቲካዊ ነው። ማንኛውንም የአለም ችግር
ዛሬ ዛሬ ፈትዋ የሚሰጠው በዝቷል። ወንድ ፣ ሴት ፣ ወጣት ፣ አዛውንት ሳሩ ቅጠሉ ሁሉም ፈትዋ ሰጭ ሆኗል።
ጊዜውን በጥበብ የተሰጠው የሰው ልጅ የተለያዩ ነገሮችን በመፈፀም ህይወቱን በተለያየ መንገድ ያሳልፋል። ነገር ግን ወሳኙ ጥያቄ የህይወቱን ሃቅ የሞላ ወይም የፈፀመ ማነው? የሚለው ነው።
እኛ ሙስሊሞች እያንዳንዷን የቀንና የሌሊት ጊዜያችነን እንዴት ነው ማሳለፍ ያለብን? Read More »
ሙስሊሞች በኡኹድ ጦርነት ተሸንፈው በእጃቸው የነበረውን ድል ተነጥቀው ፣ ሽንፈትን ተከናንበው አዝነውና ተክዘው በተመለሱ ጊዜ አሏህ ሙዕሚኖች ድል የሚያደርጉበትን መንገድ እንዲህ ሲልነበር ያመላከታቸው።
ሐሰድ (ቅናት) አንድ ሰው መልካም ነገር ሲያገኝ ፣ ደስተኛ እና ጤናማ ሲሆን ፣ በትምህርቱም ሆነ በተሰማራበት የስራ ዘርፍ ስኬታማ ሲሆን ፣ ሃብት ንብረት ሲያገኝ ፣ ቤተሰብ መስርቶ ልጆችን ወልዶ መኖር ሲጀምር ወይም ሌሎች በረካዎችን አሏህ ከሰፊ ችሮታው ሲለግሰው ምነው እነዚህ ነገሮች ከእሱ ጠፍተው ለእኔ በሆኑ ብሎ መመኘት ነው።
አንደኛ ትምህርት ፋቲሐ (የመክፈቻይቱ) ምዕራፍ ጨምሮ ከአል-ዙልዚላህ (የእንቅጥቃጤው) ምእራፍ ጀምሮ እስከ አል-ናስ (የሰዎች) ምዕራፍ ድረስ ካሉት አጫጭር ምእራፎች የተቻለውን ያህል ንባባቸውን በማስተካከልና በቃል በማጥናት እንዲሁም ትርጉሙን ማወቅ። ሁለተኛ ትምህርት ከአሏህ በስተቀር ሌላ አምላክ አለመኖሩን እና ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የአሏህ መልእክተኛ መሆናቸውን መመስከር፤ ይኽውም ከአንድ አሏህ በስተቀር ሊያመልኩት የሚገባ ጌታ ስላለመኖሩና ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) የአላህ መልእክተኛ መሆናቸውን
ፅናት ለተነሳንበት አላማ ተግባራዊነት የሚያስፈልገውን ዋጋ የመክፈል ችሎታ ነው፡፡ ፅናት ፈፅሞ እጅ ያለመስጠት ጥበብ በህይወት ውስጥ ሁላችነም አድካሚ እና አሰልች የሆኑ ፈተናዎች እና መሰናክሎች ይገጥሙናል። እንዲህ ባለው ጊዜ ታዲያ እጅ መስጠት ወይም አላማየ ብለን የያዝነውን መተው ቀላል ይሆናል። ታዲያ ውድቀት አሸነፈ ማለት ነው። ነገርግን ስኬታማ ሰዎች ግባቸውን ማሳካት ካልቻሉ ሰዎች የሚለዩበት አንዱ ባህሪ ፅናት ነው።