ቡድንተኝነት እና ቲፎዞ ፈላጊነት
ቡድንተኝነትን እና ቲፎዞ ፈላጊነትን ተጠንቀቁ!! እኛ ሙስሊሞች መዋደድ ፣ መተነነስ ፣ ሰላም ፣ መቻቻል ፣ ወንድማማችነት እና አንድነት የሚሉ እሴቶችን መላብስ አለብን።
ቡድንተኝነትን እና ቲፎዞ ፈላጊነትን ተጠንቀቁ!! እኛ ሙስሊሞች መዋደድ ፣ መተነነስ ፣ ሰላም ፣ መቻቻል ፣ ወንድማማችነት እና አንድነት የሚሉ እሴቶችን መላብስ አለብን።
ስለዚህ ነገር የምናስበው ምንድን ነው? ቀርአን ምንይላል? ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ምን ብለዋል? አስታውሱ! ወረርሽኝ በተከሰተ ጊዜ ልክ እንደ ኮሮና ያለ በሽታ በተከሰተ ጊዜ ማለት ነው እንደ ሙስሊም ምን ማድረግ እንዳለብን መክረውናል፡ “ወረርሽኑ በተከሰተበት ከተማ ፣ መንደር ፣ ቦታ ያለ ሰው አካባቢውን ለቆ አይውጣ፡፡ ወደ ተከሰተበት ቦታም አትሂዱ ብለዋል፡፡” እንደ ሙስሊምነታችን ልናደርግ የሚገባው የመጀመሪያው ነገር ይህ ነው፡፡ ልክ