October 2016

የአንብብ ትውልድ ሆይ! የድልህን ብስራት አንብብ

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። ✍ በወጣቱ ተልዕኮ(አህመድ የሱፍ) ሙስሊሞች በኡኹድ ጦርነት ተሸንፈው በእጃቸው የነበረውን ድል ተነጥቀው ፣ ሽንፈትን ተከናንበው አዝነውና ተክዘው በተመለሱ ጊዜ አሏህ ሙዕሚኖች ድል የሚያደርጉበትን መንገድ እንዲህ ሲልነበር ያመላከታቸው። አሏሁ አዘወጀል በቅዱስ ቃሉ በሱረቱል ኢምራን አንቀፅ 139 ላይ እንዲህ ይላል፦               =<({አል-ቁርአን […]

የአንብብ ትውልድ ሆይ! የድልህን ብስራት አንብብ Read More »

የኢባዳ መሰረቶች

​በአሏህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። በወጣቱ ተልዕኮ(አህመድ የሱፍ) ኢባዳ የሚለው ቃል ሸሪአዊ ፍቹ አሏህ የሚወደው ማንኛውም በግልፅም ይሁን በድብቅ የሚሰራን፤ በንግግር እና በተግባር የሚገልፅን ስራ ሁሉ የሚያጠቃል ቃል ነው። ሸኹል ኢስላም ኢብንተይሚያ ኢባዳ ማለት አሏህ በመልዕክተኛው ምላስ ያዘዘውን ነገር በመከተል አሏህን መታዘዝ ነው ብለዋል። ኢብነል ቀይም ከኢባዳ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ነገሮች

የኢባዳ መሰረቶች Read More »

ሞት እና መጭው አለም

ሞት ምንኛውም ሰው ከሷ ማምለጥ የማይችላት እውነታ ናት። በእያንዳንዷ ቀን ፣ ሰዓት እና ደቂቃ ወደ እሷ ነው የምንቀርበው። በ2007 በወጣው የሲ አይኤ ፍክት ቡክ መረጃ መሰረት በእያንዳንዷ ደቂቃ ሁለት ሰዎች ይሞታሉ። ይህ በአመት ሲሰላ

ሞት እና መጭው አለም Read More »

የቅናት በሽታ

ቅናት መጥፎ ባህሪን እና መጥፎ ስራን የሚያስከትል ሲሆን ብዙ ጊዜም ወደ ጥላቻ ፣ ክፍ አሳቢነት ፣ ሐሜት ፣ ውሸት ፣ ተንኮል ፣ ሌሎች ሙስሊሞችን አሳንሶ ወደ ማየት ፣ ስተት የሰሩ ሙስሊሞችን መልካም ስራቸውን በመደበቅ ስህተታቸውን አግዝፎ ወደ ማሳየት የሚያመራ ሲሆን ይህ በሽታ ስር ከሰደደ ደግሞ አሏህ ፍትሃዊ አይደለም ወደሚል የክህደት ጎዳና የሚያመራ መንፈሳዊ ህይወትንም ሆነ ዱንያዊ ህይወትን የሚያበላሽ ትልቅ የልብ ነቀርሳ ነው።

የቅናት በሽታ Read More »

መጽሐፋችነን እንወቅ

አሏህ(ሱ.ወ.ተ) ቁርአንን ታዓምር ፣ በረካ ፣ አዳኝ ፣ አስታዋሽ በሚሉ ባህሪያት ጠርቶታል። በሙስሊም እንደተዘገበው ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል: “ከአሏህ ቤት የአሏህን መጽሐፍ ለመቅራትና በአንድላይ ሊያጠኑት የሚሰባሰቡ ሰዎች የሉም የመንፈስ እርጋታና ምህረት አካቧቸው ፣ መላኢካዎች

መጽሐፋችነን እንወቅ Read More »

አስተንትን (ምድር)

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው።   በወጣቱ ተልዕኮ(አህመድ የሱፍ) አሏህ(ሱ.ወ.ተ) ሲፈጥረኝ ሰፋ አድርጎ ነው። እንደኔ የሰውን ልጅ የቻለ የታገሰ ማን አለ? ወንጀለኛ ሲዘልብኝ ይውላል። ሃጢያተኛ ሲቅበጠበጥ ያመሻል። በደለኛ ያለ ፍርሃት በእኔ ላይ ያሻውን ይሰራል። ግፈኛ ከአሏህ ፍራቸ የተራቆተ ሲሆን በግፈኝነቱ ተዝናንቶ ፣ በአምባገነንነቱ ደልቶት ይኖራል። ሁሉን እየተመለከትኩ በትዝብት ዐይን ነገሮችን ሁሉ

አስተንትን (ምድር) Read More »

Scroll to Top