April 2020

ይህን ያውቁ ኖሯል?

ኒወርክ ከተማ ውስጥ የነበረው የአለም ንግድ ማዕከል መንትያ ህንፃ ተቆራርጦ አመድ የሆነው በፈረንጆቹ የቀን አቆጣጠር መስከረም 11/2001G.C ነው። ያኔ አለምን አስደንግጧል። ቀኑ 11 ወሩ 9 ህንፃው የያዘው የወለል ብዛት 110 ነው። ይህን ቁጥር አስታውሱ 11_9_110 አሁን ቅዱስ ቁርአንን ክፈቱና ጁዝዕ 11 ምዕራፍ 9 አንቀፅ 110 ተመልከቱ የዚህ አንቀፅ የአማርኛ ትርጉም: “የገነቡት ግንባታ በልቦቻቸው ውስጥ የንፍቅናና […]

ይህን ያውቁ ኖሯል? Read More »

ጀነት

ጀነት ሃያሉ አሏህ ለደጋግ ባሮቹ ያዘጋጀው ዘላለማዊ የደስታ ቤት ነው፡፡ ይህ ዘላለማዊ ደስታ አይን አይቶት ፣ ጆሮ ሰምቶት የማያውቅ ነው፡፡ ነብዩ(ﷺ) ስለ ጀነት ሲናገሩ ‹‹አይን አይቶት ፣ ጆሮ ሰምቶት ፣ የሰው ልጅ ልብ አስቦት የማያውቅ ነገር አሏህ ለባሮቼ አዘጋጅቻለሁ አለ›› ብለዋል፡፡ ይህን ሐዲስ ያስተላለፉት አቡ ኹረይራ የሚከተለውን የቁርአን አያ አያይዘው ጠቀሱ ‹‹ይሰሩት ለነበረው ምንዳ የአይን

ጀነት Read More »

100 ምክሮች ረመዳንን ለመጠቀም

ረመዳን ሲመጣ “እንኳን አላህ ለረመዳን አደረስን” በማለት ምስጋና እናቀርባለን፤ ነገር ግን ፀጋን ሳይጠቀሙና ሳይጠብቁት በአፍ ብቻ ማመስገን አጉል የሆነ ጨዋታና ትልቅ ክስረት ነው። ይህን የተከበረ የረመዳን ወር ሳንጠቀምበት እንዳያመልጠንና እንዳንከስር የሚረዱንን 100 ምክሮች ናቸው። ✿ ኢማናዊ ምክሮች ➊. ይህ ወር ራስህን የምትመረምርበት፣ ሥራህን የምትገመግምበትና ሕይዎትህን የምታስተካክልበት ወር እንዲሆን ተግተህ ተንቀሳቀስ፤ ➋. ከሰሐባዎችና ከደጋግ ሰለፎች በዚህ

100 ምክሮች ረመዳንን ለመጠቀም Read More »

ወጣትነታችንን እንጠቀምበት

ወጣትነት የህይወታችን አፍላ ጊዜ ነው። የልጅነት እድሜ አልፎ በእራሳችን የምንቆምበት ፣ ጥንካሬና ብርታት የምናገኝበት ፣ ደከመኝ ሰለቸኝ የሌለበት ፣ ሁሉነገር አዲስ ፣ ሮጠን የማንደክምበት ፣ ተጫውተን የማንጠግብበት አፍላ ጊዜ

ወጣትነታችንን እንጠቀምበት Read More »

እህቴዋ መስፈርት አታብዥ በጊዜ ተዘወጅ

በአንድ ወቅት ወላጆች ለልጃቸው ሚስት ሲፈልጉ ቆይተው “የሸህ እገሌን ልጅ ልንድርህ ነውና ሂድ እያት” አሉት። ገና እንዳያት ወደዳት። በሌላ ቀን ፈቃደኝነቷን ሊጠይቅ ሄዶ ስለትዳር ሀሳባቸዉ እና ስለወደፊት ዓላማቸው አወሩ። ጥቂት ጊዜ አንገታቸውን ደፍተው ከቆዩ በኋላ “ቁርኣን ምን ያህል ሐፍዘሃል?” ስትል ጠየቀችው። “አይ ብዙ አላፈዝኩም፤ ምናልባት ካሁን በኋላ አሃፍዝ ይሆናል። ግን መልካም የአላህ ባርያ የመሆን ጉጉት

እህቴዋ መስፈርት አታብዥ በጊዜ ተዘወጅ Read More »

Scroll to Top