ንፅህና
እስልምና ለንፅህና ትልቅ ቦታ ሰጥቷል፡፡ በዚህም ምክኒት የኢማን ወይም የእምነት ግማሽ እንደሆነ በሐዲስ ተገልፃለ፡፡ ንፅህና የውስጥ (መንፈሳዊ) እና የውጭ (አካላዊ) ተብሎ ይከፈላል፡፡ እንዲሁም የውጭ ንፅህና ከፊል ትጥበት (ውዱእ) እና ሙሉ ትጥበት (ጉሱል) ተብሎ ይከፈላል፡፡ ለዛሬው የምናየው ውጫዊ ንፅህናን ይሆናል፡፡ ውዱእ ውዱእ እንደ ሽንት ፣ ዓይነ ምድር ፣ በዓይነ ምድር መውጫ በኩል ከሆድ የሚወጣ አየር ፣ […]