October 2024

ጀነት

ጀነት

ጀነት ሃያሉ አሏህ ለደጋግ ባሮቹ ያዘጋጀው ዘላለማዊ የደስታ ቤት ነው፡፡ ይህ ዘላለማዊ ደስታ አይን አይቶት ፣ ጆሮ ሰምቶት የማያውቅ ነው፡፡

ጀነት Read More »

አይናችሁን ግለጡ

አይናችሁን ግለጡ

አይናችሁን ግለጡ! በአለም ዙሪያ ምን እየሆነ እንዳለ ታውቃላችሁ? እስልምና ጫና እየተደረገበት ነው። በአለም ዙሪያ ከክርስቲያኖች ፣ ከአይሁዶች ፣ ከሂንዱዎች ፣ ከአለም ባንክ ፣ ከሬድዮ ፣ ከቴሌቪዥን ፣ ከህትመት ሚድያ ፣ ከጋዜጠኞች ፣ ከፓለቲከኞች ጥቃት እየተፈፀመበት ነው። ጥቃታቸው የሚባራ አይደለም። እንዲሁም ጥቃታቸው ሁሉን አቀፍ ነው። ማህበራዊ ፣ ተቋማዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፓለቲካዊ ነው። ማንኛውንም የአለም ችግር

አይናችሁን ግለጡ Read More »

ሂጅራ

ሂጅራ

ሂጅራ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) እና መልእክተኞቹ ከመካ ወደ መዲና ያደረጉት ስደት ነው። ሂጅራ የተካሄደበት የሙስሊሞች አመት የመጀመሪያው የኢስላም የቀን አቆጣጠር ነው፡፡

ሂጅራ Read More »

እንዴት ያሳፍራል

እንዴት ያሳፍራል

ሰዎች በተሰበሰቡበት መሃል መጥፎ ነገር መስራት ያሳፍራል፤ ያዋርዳልም። የሰው ቁጥር ሲጨምር እፍረቱ እና ውርደቱ የዛኑ ያህል ይጨምራል። ለምሳሌ አንድ ሰው ከአስር ሰዎች ይልቅ አንድ ሽህ ሰዎች ፊት ስህተቱ ቢገለጥ የበለጠ እፍረት ይሰማዋል። በሐገራችን ውስጥ በሚሰራጭ በአንድ የቴሌቪዝን ጣቢያ ስህተታችን ቢሰራጭ ምን እንደሚሰማን አስቡት። በዚህ አለም ህይወት አሏህን እያመፅን ክብራችነን እና ደረጃችነን ለመጠበቅ እንሞክራለን። በፍርዱ ቀን

እንዴት ያሳፍራል Read More »

Scroll to Top