ለፈገግታ
በአንድ ወቅት ሴቶች ብቻ ስለትዳር ህወታቸው የሚወያዩበት እና ልምድ የሚለዋወጡበት መድረክ ላይ “ምን ያህሎቻችሁ ባላችሁን ትወዳላችሁ?” ተበለው ተጠየቁ። ታዲያ ሁሉም ሚስቶች ባሎቻቸውን የሚወዱ መሆኑን ለማሳየት እጃቸውን ከፍ አድርገው አወጡ። ከዛም “ባለችሁን እወድሃለሁ ብላችሁ የነገራችሁት መቼ ነው?” ተብለው ተጠየቁ። አንዳንዳቹ ዛሬ ፣ አንዳንዶቹ ትናንት ፣ አንዳንዶቹ ሊያስታውሱት አልቻሉም ነበር። ከዛም ስልካቸውን አውጥተው ለባሎቻቸው “የእኔ ማር እወድሃለሁ” […]