የወጣቱ ተልዕኮ (Ahmed Yesuf)

እኛ ሙስሊሞች እያንዳንዷን የቀንና የሌሊት ጊዜያችነን እንዴት ነው ማሳለፍ ያለብን?

✍ በወጣቱ ተልዕኮ(አህመድ የሱፍ) በአሏህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። ማንኛውም ሰው ህይወቱን በተለያየ መንገድ ያሳልፋል። ነገር ግን ወሳኙ ጥያቄ የህይወቱን ሃቅ የሞላ ወይም የፈፀመ ማነው? የሚለው ነው። እንስሳቶች የህይወታቸውን እያንዳንዷን ጊዜ እንዲሁ ያሳልፋሉ። ነገርግን ጊዜውን በጥበብ የተሰጠው የሰው ልጅ የተለያዩ ነገሮችን በመፈፀም ያሳልፋል። ሆኖም ኩፋሮች የህይወታቸውን እያንዳንዷን ጊዜ ፅልመት በወረሰው ጠማማ […]

እኛ ሙስሊሞች እያንዳንዷን የቀንና የሌሊት ጊዜያችነን እንዴት ነው ማሳለፍ ያለብን? Read More »

ቅናት(ምቀኝነት)

ቅናት መድሃኒት የሌለው በሽታ ነው! ✍ በወጣቱ ተልዕኮ(አህመድ የሱፍ) በአሏህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። ሐሰድ(ቅናት) አንድ ሰው መልካም ነገር ሲያገኝ ፣ ደስተኛ እና ጤናማ ሲሆን ፣ በትምህርቱም ሆነ በተሰማራበት የስራ ዘርፍ ስኬታማ ሲሆን ፣ ሃብት ንብረት ሲያገኝ ፣ ቤተሰብ መስርቶ ልጆችን ወልዶ መኖር ሲጀምር ወይም ሌሎች በረካዎችን አሏህ ከሰፊ ችሮታው ሲለግሰው

ቅናት(ምቀኝነት) Read More »

አስተንትን (ቁርአን)

የሰው ልጅ ለአለማዊ ትምህርቱ ይደክማል፤ ለዱንያዊ እውቀቱ ይጠበባል፤ ይፅፋል ፣ ያነባል ፣ ይማራል ፣ ይመራመራል። ጀነት ለማያደርሰው ሲራጥንም ለማያሻግረው ከንቱ እውቀት ያለ እንቅልፍ ያድራል። ይህ ሁሉ ሲሆን አይደክምም አይሰለችም። እኔጋ ሲደርስ ግን የሆነ ነገር እጁን ይይዘዋል፤ ፍላጎቱን ያስረዋል። በብዙ ሙስሊሞች ቤት በሳጥናቸው ታሽጌ በግድግዳቸው ተንጠልጥሌ አለሁ።

አስተንትን (ቁርአን) Read More »

​እውነተኛ ሃይማኖት

ቅንብር: አቡ አሚና ቢላል ፊሊፕስተርጔሚ: ጀማል ሙኽታር ኢስላም ኢስላምን አስመልክቶ አንድ ሰው በቅድሚያ ሊያውቀውና በግልፅ ሊረዳው የሚገባው ነገር ኢስላም የሚለው ቃል ትርጉሙ ራሱ ምን ማለት እንደሆነ ነው። ክርስትና ከእየሱስ፤ ቡድሂዝም ከጉተማ ቡድሃ፤ ኮንፊሽያኒዝም ከኮንፊሽየስ እንዲሁም ማርክሲዝም ከካርል ማርክስ ስያሜያቸውን እንዳገኙ አይነት የእስልምና ሃይማኖት ስሙን ከግለሰብ ስም አልወሰደም። እንደ አይሁዳ ከይሁዳ ጐሳና እንደ ሕንዱይዝም ከህንዱ መጠሪያ

​እውነተኛ ሃይማኖት Read More »

እስላማዊ መጽሐፍት Islamic Books

50 መሰረታዊ የተውሂድ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው                ጦሃራ ፣  ሶላት እና የቀብር  ስነስርአት      አስፈላጊ   ትምህርት  ለብዙነህኑ  ህዝብ    አርካኑል  ኢማን__የኢማን  መሰረቶች  ትንታኔ       የኢማሙ   ሻፊኢ   መሰረታዊ   ክፍል        የአቂዳ   መሰረቶች    የፆመኛ  ሙስሊም  መመሪያ      ሙስሊም   እስልምና   እና   ክርስትና

እስላማዊ መጽሐፍት Islamic Books Read More »

ሂጃብ ኒቃብና ቡርቃ

ኒቃብና ቡርቃ ኢስላማዊ መሠረት ያላቸው ስለመሆኑ ምንም የሚያማያጠራጥር እና ጥያቄ የማያስነሳ ጉዳይ ነው። ቀደምት ሙስሊም ሴቶችም እራሳቸውን በነዚህ አልባሳት ይሸፋፍኑ እንደነበር ብዙ የታሪክ መዛግብት ያመላክታሉ። ሆኖምግን ኒቃብና ቡርቃ ግዴታ ናቸው ወይንስ በፍላጐት የሚደረጉ

ሂጃብ ኒቃብና ቡርቃ Read More »

ዱአ የሙእሚኖች መሳሪያ

ዱአ አሏህን ለዚህም ሆነ ለመጭው አለም እርዳታን የምንጠይቅበት ታላቅ መንፈሳዊ ኢባዳ ነው። በቃንቇ ደረጃ ዱአ ማለት የእርዳታ ጥሪ ማድረግ ወይም መለመን ፣ መጠየቅ ፣ እርዳታን መሻት ማለት ነው። በሸሪአ ፍች መሠረት ደግሞ ዱአ ማለት አሏህ(ሱ.ወ.ተ) የሆነ ነገር እንዲሰጠን እንዲያጐናፅፈን እና ከመቅሰፍት ፣ ከመከራከና ከችግር እንዲጠብቀን አሏህን መለመን ነው።

ዱአ የሙእሚኖች መሳሪያ Read More »

ለምድነው ሶላታችነን የማንሰግደው?

​በአሏህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው። በወጣቱ ተልዕኮ (አህመድ የሱፍ) ሶላት ብዙ ጠቀሜታዎች ያሉት ሲሆን ከአሏህ(ሱ.ወ.ተ) ጋር ያለንን ትስስር ወይም ግንኙንነት የምናጠነክርበት ፣ ለኒዕማዎቹ ሁሉ የምናመሰግንበትና ልቅናውን የምናወሳበት ቢሆንም ብዙ ሙስሊሞች ግን አይሰግዱም። ልክ አካላችን ምግብና ውሃ እንደሚያስፈልገው ሁሉ ነፍሳችነም መንፈሳዊ የሆኑ ነገሮችን ስለሚያስፈልገው ራሳችነን በአምልኮት ተግባራት ልናንፅ ይገባል። ከነዚህ የአምልኮት ተግባራት መካከል

ለምድነው ሶላታችነን የማንሰግደው? Read More »

ሞት እና አሂራ

ሞት ማለት ነፍሳችን ከስጋችን የሚለያይበት ስርዓት ሲሆን ከዱንያ ወደ አሂራ የሚደረግ ጉዞ ነው። ሆኖም ሞት ማንኛውም ሰው የሚያጋጥመው ከባድ እና አስፈሪ እውነታ ሲሆን አንዳችነም ሞትን የማስቀረትም ሆነ የማዘግየት ሐይሉም ብልሃቱም የለንም።

ሞት እና አሂራ Read More »

Scroll to Top