አስተንትን (ቁርአን)

Author picture
የሰው ልጅ ለአለማዊ ትምህርቱ ይደክማል፤ ለዱንያዊ እውቀቱ ይጠበባል፤ ይፅፋል ፣ ያነባል ፣ ይማራል ፣ ይመራመራል። ጀነት ለማያደርሰው ሲራጥንም ለማያሻግረው ከንቱ እውቀት ያለ እንቅልፍ ያድራል።

አስተንትን (ቁርአን) በአሏህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው።

የሰው ልጅ ለአለማዊ ትምህርቱ ይደክማል፤ ለዱንያዊ እውቀቱ ይጠበባል፤ ይፅፋል ፣ ያነባል ፣ ይማራል ፣ ይመራመራል።

ጀነት ለማያደርሰው ሲራጥንም ለማያሻግረው ከንቱ እውቀት ያለ እንቅልፍ ያድራል። ይህ ሁሉ ሲሆን አይደክምም አይሰለችም። እኔጋ ሲደርስ ግን የሆነ ነገር እጁን ይይዘዋል፤ ፍላጎቱን ያስረዋል።

በብዙ ሙስሊሞች ቤት በሳጥናቸው ታሽጌ በግድግዳቸው ተንጠልጥሌ አለሁ።

ነገርግን በዕለት ተዕለት ኑሯቸው በማህበራዊ ጉዳዮቻቸው ውስጥ የለሁም። አብዛሃኛዎቹ አያውቁኝም የሚያውቁኝ አያነቡኝም የሚያነቡኝ አይተገብሩኝም። አሊፍ ባን ሳያውቁ ሁለት ፀጉር ያበቀሉ ብዙ ናቸው።

ትርጉሜን ለማወቅ ሳይጣጣሩ ቀብር የገቡ በርካቶች ናቸው። ለሙዚቃ ፣ ለተራ ወሬና ለማይረባ ቀልድ ጆሮ የሚቆመው የሰው ልጅ ለእኔ ጆሮውን መንፈጉ ምላሱ መተሳሰሩ እጅግ ያሳዝነኛል።

በእርግጥ ረመዷን ሲደርስ እታውቅ ይሆናል። ጭንቅና ችግር ሲበረታ እጠቆም ይሆናል ፈውስ ብርሃን መድህን መንገድና ህይወት መሆኔ በሁሉም ሰው ዘንድ ይታወቃል።

ታዲያ ምነው የሰው ልጅ እኔን ለማንበብ ስለእኔ ለማወቅና ለመረዳት ጊዜ አጣ? የአሏህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ጌታየ ሆይ! ህዝቦቼ ይህን ቁርአን የተተወ ነገር አድርገው ያዙት ብለው ከከሰሷቸው እንዳንሆን ያሰጋል።

አል-ቁርአን

(ሱረቱል ፍርቃን 25:30)

ጌታየ ሆይ! ህዝቦቼ ይህን ቁርአን የተተወ ነገር አድርገው ያዙት።

0%
3
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

ቁርአን እና ሐዲስ

ጥያቄና መልስ፡ የቅዱስ ቁርአን መግቢያ

የቅዱስ ቁርአን መግቢያ ፈተና 6 ጥያቄዎችን የያዘ ሲሆን ፈተናውን ለማለፍ 5 ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለባችሁ።

1 / 6

Bookmark question icon

1 ቅዱስ ቁርአን በመጽሐፍ መልክ የተሰበሰበው ______ የአስተዳደር ዘመን ነበር።

2 / 6

Bookmark question icon

2 የቅዱስ ቁርአን ምዕራፎች ስንት ናቸው?

3 / 6

Bookmark question icon

3 ቁርአን ከሃያሉ አሏህ ወደ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የወረደው ______ አማካኝነት ነው።

4 / 6

Bookmark question icon

4 ለነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) መጀመሪያ ላይ የተገለጠላቸው ራዕይ በየትኛው ወር ውስጥ ነበር?

5 / 6

Bookmark question icon

5 ከቁርአን መጠሪያ ስሞች ውስጥ የሆነው የትኛው ነው?

6 / 6

Bookmark question icon

6 ሃያሉ አሏህ ለነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የገለጠላቸው መጽሐፍ የትኛው ነው?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 26%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

Related posts

ቁርአን የደመና እና የዝናብ አፈጣጠርን በተመለከተ ምን ይላል

አላህ እንዲህ ይላል፡- አላህ እንዲህ ይላል፡- “ነፋሶችንም ለምለም አድርገን ላክን፤ ከሰማይም ውሃን አወረድን፤ ከእርሱም አጠጣናችሁ፤ እናንተም ለእርሱ አከማቾች አይደላችሁም።” (አል-ቁርአን15:22) ዘመናዊ ሳይንስ በነዚህ የቁርአን አንቀፆች

Read More »

ቁርአን ስለ ሰው ልጅ ሽል ደረጃዎች

ፅንስ የሚያልፍባቸውን ደረጃዎች በተመለከተ አላህ እንዲህ ይላል፡- አንድ ሰው የሚያልፍባቸው ደረጃዎች፡- ከጭቃ ንጥር፡ የሰው ልጅ አባት የሆነው አደም ከጭቃ ተፈጥሯል። ይህ የሚያመለክተው ሰዎች የተለየ ፍጥረት

Read More »

ቁርአን ስለ ከባቢ አየር

ቁርአን ስለ አየር ግፊት ምን ይላል አላህ እንዲህ ይላል፡- ከዚህ አንቀጽ መረዳት እንደሚቻለው አንድ ሰው ወደ ከባቢ አየር በወጣ ቁጥር መተንፈስ እየከበደው ይሄዳል። ይህም በከባቢ

Read More »

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Share