አስተንትን (ቁርአን)
የሰው ልጅ ለአለማዊ ትምህርቱ ይደክማል፤ ለዱንያዊ እውቀቱ ይጠበባል፤ ይፅፋል ፣ ያነባል ፣ ይማራል ፣ ይመራመራል። ጀነት ለማያደርሰው ሲራጥንም ለማያሻግረው ከንቱ እውቀት ያለ እንቅልፍ ያድራል።
የሰው ልጅ ለአለማዊ ትምህርቱ ይደክማል፤ ለዱንያዊ እውቀቱ ይጠበባል፤ ይፅፋል ፣ ያነባል ፣ ይማራል ፣ ይመራመራል። ጀነት ለማያደርሰው ሲራጥንም ለማያሻግረው ከንቱ እውቀት ያለ እንቅልፍ ያድራል።
አሏህ ቁርአንን ተአምር ፣ በረካ ፣ አዳኝ ፣ አስታዋሽ በሚሉ ባህሪያት ጠርቶታል። ቁርአን ለማንበብ ግልፅ የሆነ ልንስራራበት እና ልናስተነትንበት የሚገባ ሲሆን ለሰው ልጆች በረካ የሆነ መለኮታዊ መጽሐፍ ነው።
ቁርአን ግልፅ የሆነ ልንስራራበት እና ልናስተነትንበት የሚገባ ሲሆን ለሰው ልጆች በረካ የሆነ መለኮታዊ መጽሐፍ ነው። አሏህ(ሱ.ወ.ተ) ቁርአንን ታዓምር ፣ በረካ ፣ አዳኝ ፣ አስታዋሽ በሚሉ ባህሪያት ጠርቶታል