February 23, 2021

ማን እንደ እናት

እናት የዛሬ ማንነታችን ስትሆን በመልካም ስብዕና ኮትኩታ ፣ ከመጥፎ ነገር ከልክላ አሳድጋናለች። የወደፊት ግባችን ምን መሆን እንዳለበት ሁሌም ትጨነቃለች ፣ ታልማለች። እሷ ሳትበላ እኛን ታጐርሳለች፤ የራሷን ስሜት ገድባ የኛን ታሟላለች። ስናለቅስ ልቧ በፍርሃት ፣ በጭንቀትና በትካዜ ይዋጣል። እሩቅ ቦታ ስንሄድ ሃሳቧ ሁሉ ጥቅልል ብሎ ስለኛ ደህነነት

ማን እንደ እናት Read More »

ለልጆቻችን ያለብን ሃላፊነቶች

ልጆቻችን ከኻያሉ አሏህ የተሰጡን ጸጋዎች ናቸው። እነዚህን የዓይኖቻችነን ማረፊያዎች ፈጣሪያችን ሲሰጠን ግን ከተወሰኑ ሃላፊነቶችቶችና ግዴታዎች ጋር መሆኑን መዘንጋት የለብንም። ይህ የኢስላም ሃይማኖት ሲሆን ቀና የሆነ ብቸኛ መንገድ ነው

ለልጆቻችን ያለብን ሃላፊነቶች Read More »

ሚስት በባሏ ላይ ያላት ሐቅ

ማንኛውም ባል ለሚስቱ የሚያስፈልጋትን ነገር ሁሉ ሊያማላላት ይገባል። እሷ ሐያእ ይዟት ባትጠይቀው እንኳ እሱ ራሱ አስቦ ለራሱ የሚወደውን ነገር ለእራሱ እንደሚያደርገው ሁሉ ለሚስቱ የሚያስደስታትን መውደድ እና ማድረግ አለበት። አሏህ ላላገባን ትዳር መስርቶ መኖር የሚሻ የትዳር አጋር አሏህ ይስጠን። አሏህ እኛንም በኢማን የታነፅን ፅኑ የቤተሰብ ፍቅር መስርተን መኖር የምንሻ ያድርገን። ያገባችሁ ደግሞ የሚስቶቻችሁን ወይም የባሎቻችሁን ሐቅ

ሚስት በባሏ ላይ ያላት ሐቅ Read More »

ኢስላማዊ ጋብቻና ጥቅሞቹ

እንደሚታወቀው ጋብቻ አሏህ ለኛ ልሰው ልጆች ከሰጠን ኒእማዎች መካከል አንዱ ነው። ትዳር የሰው ልጅ ከመጀመሪያው ሲፈጠር በትዳር የተረጋጋና ደስተኛ ህይወትን ይመራበት ዘንድ አሏህ ያስቀመጠው የስነ-ፍጥረት ህግጋት ሲሆን ኢስላም እያንዳንዱ ግለሰብ ፣ ማህበረሰብ ባጠቃላይ የሰው ልጅ የትዳርን ጥቅም እንዲያገኙ ሁሌም ወደ ትዳር አለም ጥሪ ያደርጋል። ትዳር የህይወታችን ወሳኝ ክፍል እንደመሆኑ በኢስላም ልዩ ስፋራ አለው። የኢማናችን ግማሽ

ኢስላማዊ ጋብቻና ጥቅሞቹ Read More »

ሙስሊሟ እህቴ ለባልሽ ታዛዥ ሁኝ

ሙስሊሟ እህቴ ለባልሽ ታዛዥ ሁኝ

ሙስሊሟ እህቴ ለባልሽ ታዛዥ ሁኝ በአሏህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። የአሏህ ሰላምና እዝነት በረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ላይ ፣ በቤተሰቦቻቸው ፣ በሶሃቦቻቸው እንዲሁም የሳቸውን ፈለግ እስከ የውመልቂያማ ድረስ በተከተለ ላይ ሁሉ ይሁን። ሴት ልጅ ከእናት አባቷ ቤት ከወጣችበት እለት አንስቶ በባል ቃልኪዳን ውስጥ ትገባለች። ከዚህም ጎንለጎን ባል ለሚስቱ የሚያስፈልጋትን ሁሉ ኢስላም እንዲያሟላላት ሲያዘው፤

ሙስሊሟ እህቴ ለባልሽ ታዛዥ ሁኝ Read More »

Scroll to Top