የወጣቱ ተልዕኮ (Ahmed Yesuf)

እህቴዋ መስፈርት አታብዥ በጊዜ ተዘወጅ

በአንድ ወቅት ወላጆች ለልጃቸው ሚስት ሲፈልጉ ቆይተው “የሸህ እገሌን ልጅ ልንድርህ ነውና ሂድ እያት” አሉት። ገና እንዳያት ወደዳት። በሌላ ቀን ፈቃደኝነቷን ሊጠይቅ ሄዶ ስለትዳር ሀሳባቸዉ እና ስለወደፊት ዓላማቸው አወሩ። ጥቂት ጊዜ አንገታቸውን ደፍተው ከቆዩ በኋላ “ቁርኣን ምን ያህል ሐፍዘሃል?” ስትል ጠየቀችው። “አይ ብዙ አላፈዝኩም፤ ምናልባት ካሁን በኋላ አሃፍዝ ይሆናል። ግን መልካም የአላህ ባርያ የመሆን ጉጉት […]

እህቴዋ መስፈርት አታብዥ በጊዜ ተዘወጅ Read More »

የኮሮና ወረርሽኝ የማንቂያ ጥሪ!

ስለዚህ ነገር የምናስበው ምንድን ነው? ቀርአን ምንይላል? ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ምን ብለዋል? አስታውሱ! ወረርሽኝ በተከሰተ ጊዜ ልክ እንደ ኮሮና ያለ በሽታ በተከሰተ ጊዜ ማለት ነው እንደ ሙስሊም ምን ማድረግ እንዳለብን መክረውናል፡ “ወረርሽኑ በተከሰተበት ከተማ ፣ መንደር ፣ ቦታ ያለ ሰው አካባቢውን ለቆ አይውጣ፡፡ ወደ ተከሰተበት ቦታም አትሂዱ ብለዋል፡፡” እንደ ሙስሊምነታችን ልናደርግ የሚገባው የመጀመሪያው ነገር ይህ ነው፡፡ ልክ

የኮሮና ወረርሽኝ የማንቂያ ጥሪ! Read More »

እንዴት ያሳፍራል

ሰዎች በተሰበሰቡበት መሃል መጥፎ ነገር መስራት ያሳፍራል፤ ያዋርዳልም። የሰው ቁጥር ሲጨምር እፍረቱ እና ውርደቱ የዛኑ ያህል ይጨምራል። ለምሳሌ አንድ ሰው ከአስር ሰዎች ይልቅ አንድ ሽህ ሰዎች ፊት ስህተቱ ቢገለጥ የበለጠ እፍረት ይሰማዋል። በሐገራችን ውስጥ በሚሰራጭ በአንድ የቴሌቪዝን ጣቢያ ስህተታችን ቢሰራጭ ምን እንደሚሰማን አስቡት። በዚህ አለም ህይወት አሏህን እያመፅን ክብራችነን እና ደረጃችነን ለመጠበቅ እንሞክራለን። በፍርዱ ቀን

እንዴት ያሳፍራል Read More »

ሰባቱ የአለማችን ድንቃድንቆች ምንድን ናቸው?

በአንድ ወቅት አንድ መምህር ተማሪዎች የአለማችን ድንቃድንቅ እንዲዘረዝሩና እና ታሪካቸውን እንዲያብራሩ ይጠይቃቸዋል። “የአለማችን ድንቃድንቆች” ምንም እንኳ አለመስማማት ቢኖርም የሚከተሉት ግን አብላጫ ድምፅ አግኝተዋል። 1 የግብፅ ፒራሚዶች 2 ታጅመሃል 3 ታላቁ ቦይ ካንየን 4 የፓናማ ቦይ 5 የአንፒየር ስቴት ህንፃ 6 ፔተር ባሳሊካ 7 የቻይና ትልቁ ግንብ መምህሩ የተማሪዎቹን የክፍል ስራ እየሰበሰበ እያለ አንድ ተማሪ ግን

ሰባቱ የአለማችን ድንቃድንቆች ምንድን ናቸው? Read More »

የነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የመጨረሻ ዳዕዋ(ጥሪ)

ሰዎች ሆይ! ከዚህ አመት ቡኋላ በድጋሚ ከናንተ መካከል መሆኔን አላውቅምና ጆሮዋችሁን አውሱኝ። ስለዚህ የምነግራችሁን ነገር በደምብ አድምጡ፤ ንግግሬንም ዛሬ እዚህ ቦታ ላይ ለሌሉ ሰዎች አድርሱ።

የነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የመጨረሻ ዳዕዋ(ጥሪ) Read More »

ቢድአ (ፈጠራ በኢስላም)

✍ በኢብን ረጀብ ኢብን ሐንበሊ ትርጉም: በአህመድ የሱፍ ክፍል 1   በአሏህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። አርዕስት የቢድአ ፍች በኢስላም ቢድአን ለመረዳት የሚያገለግሉ አጠቃላይ ህጐች የቢድአ አደጋዎች እና የሚያስከትላቸው ውጤቶች የቢድአ ሰዎች አሉን የሚሏቸው ማስረጃዎችና ማስተባበያቸው ቢድአን ለመስራት ምክኒያቶች የቢድአ ማጥፊያ መንገዶች ተያያዥነት ያላቸው የቁርአን አናቅጽፅቶች ተያያዥነት ያላቸው ሐዲሶች ተያያዥነት ያላቸው

ቢድአ (ፈጠራ በኢስላም) Read More »

ጥሩ ጓደኛ ለመምረጥ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

መከራ ፣ ችግር አጋጥሞህ ጭንቀትህን ልታካፍለው አስበህ የነበረ ሰው የለም? በጣም የሚወድህ ፣ ስትጨነቅ የሚጨነቅ ፣ ደስታህን ደስታው ያደረገ ጥብቅ ጓደኛስ ኖሮህ ያውቃል? ተስፋ የሚያስቆርጥ ፣ እንድትጨነቅና እንድትተክዝ የሚያደርግህ ጓደኛስ አጋጥሞህ ያውቃል?

ጥሩ ጓደኛ ለመምረጥ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች Read More »

ያለ እውቀት ስለ አሏህ መናገር

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። በወጣቱ ተልዕኮ(አህመድ የሱፍ) ክፍል 1 ልዑል ሃያል ስለሆነው አሏህ ያለ እውቀት ስለ እሱ መናገር የከፋ የአሏህን ቅጣት የሚያመጣ ሲሆን ከወንጀሎችም ሁሉ የከፋ ወንጀል ነው። በዚህም ምክኒያት በማንኛውም ሁኔታ ላይ ሁነን ቢሆን እንኳ ያለ እውቀት ስለ አሏህ መናገር አይኖርብንም። አሏሁ አዘወጀል በሱረቱል አዕራፍ ከሌሎች ከባባድ ወንጀሎች ጋር

ያለ እውቀት ስለ አሏህ መናገር Read More »

የሸይጧን ወጥመዶች

✍ በወጣቱ ተልዕኮ(አህመድ የሱፍ)በአሏህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። =<({አል-ቁርአን 35:6})>= {6} በእርግጥ ሸይጧን ላናንተ ጠላት ነው። እናም ጠላት አድርጋችሁ ያዙት። ተከታዮቹን የሚጣራው ከዕሳት ጏደች እንዲሆኑ ብቻ ነው። የኢብሊስ(የሸይጧን) ታሪክ በጨረፍታ ሸይጧን ጭስ አልባ ከሆነ እሳት የተፈጠረ ሲሆን መላኢካ ባይሆንም ለአሏህ በነበረው ታዛዥነት ግን በጀነት ከነሱ መካከል ነበር። አሏህ(ሱ.ወ.ተ) አደም(ዐ.ሰ) በፈጠረ ጊዜ

የሸይጧን ወጥመዶች Read More »

Scroll to Top