Ahmed Yesuf

This is Ahmed Yesuf, a Sociology graduate who currently works in the culture and tourism office. Writing, reading, and blogging are not just my interests and hobbies, they are my passions. I am proud to have authored 25 Islamic booklets and translated an encyclopedia of Islam specifically for Muslim youth through my educational website. As a dedicated writer and advocate for education, my goal is to continue sharing knowledge, sparking conversations, and making a positive impact in the literary world and beyond.

መረጃ እና አስፈላጊነቱ

መረጃ ትርጉም ያለው መልዕክት ሆኖ ከአንድ ምንጭ ወደ ተጠቃሚ የሚተላለፍ ነው፡፡ ስለአንድ ነገር መግለፅ የሚያስችለን  ነው፡፡ ይህ መረጃ ከግለሰብ አስተሳሰብ ጋር ሲዋሀድ እውቀት ይሆናል፡፡ ከግለሰብ አስተሳሰብ ጋር የተዋሀደ ዕውቀት በመጽሐፍ መልክ ሲዘገብ፣ በፋይል ሲቀነባበር፣ እንዲሁም በመረጃ መረብ ሲለቀቅ እንደገና ለሌሎች እንደ መረጃነት ያገለግላል፡፡ መረጃዎች ተደራጅተው በአግባቡ ከተቀመጡ መረጃ አሰባሰብ መረጃ  ማሰባሰብ በባህርይው ውስብስብ ፣ የሰው […]

መረጃ እና አስፈላጊነቱ Read More »

አስፈላጊ ትምህርቶች ለብዙሃኑ ህዝብ

አንደኛ ትምህርት ፋቲሐ (የመክፈቻይቱ) ምዕራፍ ጨምሮ ከአል-ዙልዚላህ (የእንቅጥቃጤው) ምእራፍ ጀምሮ እስከ አል-ናስ (የሰዎች) ምዕራፍ ድረስ ካሉት አጫጭር ምእራፎች የተቻለውን ያህል ንባባቸውን በማስተካከልና በቃል በማጥናት እንዲሁም ትርጉሙን ማወቅ። ሁለተኛ ትምህርት ከአሏህ በስተቀር ሌላ አምላክ አለመኖሩን እና ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የአሏህ መልእክተኛ መሆናቸውን መመስከር፤ ይኽውም ከአንድ አሏህ በስተቀር ሊያመልኩት የሚገባ ጌታ ስላለመኖሩና ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) የአላህ መልእክተኛ መሆናቸውን ከነትርጉሙ

አስፈላጊ ትምህርቶች ለብዙሃኑ ህዝብ Read More »

ተውባ

ተውባ

ተውባ ማለት ሃጢያትን ወይም ወንጀልን ከሰራንና ከአሏህ(ሱ.ወ.ተ) ጋር ያለንን ትስስር አደጋ ላይ ከጣልን ብኻላ ወደ አሏህ በፀፀት መመለስ ማለት ነው። የተውባ የቃል በቃል ትርጉሙ መመለስ ማለት ሲሆን አሏህን ወደ ማስታዋስ እና ወደ መታዘዝ መምጣት ማለትም ነው። ተውባ በማድረግ ሐጢያተኞች ከሐጢያታቸው

ተውባ Read More »

ፅናት

ፅናት ለተነሳንበት አላማ ተግባራዊነት የሚያስፈልገውን ዋጋ የመክፈል ችሎታ ነው፡፡ ፅናት ፈፅሞ እጅ ያለመስጠት ጥበብ በህይወት ውስጥ ሁላችነም አድካሚ እና አሰልች የሆኑ ፈተናዎች እና መሰናክሎች ይገጥሙናል። እንዲህ ባለው ጊዜ ታዲያ እጅ መስጠት ወይም አላማየ ብለን የያዝነውን መተው ቀላል ይሆናል። ታዲያ ውድቀት አሸነፈ ማለት ነው። ነገርግን ስኬታማ ሰዎች ግባቸውን ማሳካት ካልቻሉ ሰዎች የሚለዩበት አንዱ ባህሪ ፅናት ነው።

ፅናት Read More »

ዩሱፍ (ዐ.ሰ)

ዩሱፍ ወይም ይወሴፍ(   ) የያዕቁብ(   ) ልጅ ሲሆኑ አስራ አንድ የአባት ልጅ ወንድሞች ነበሩት። በጣም ጥሩ እና መልከ መልካም ልጅ በመሆኑ የእቁብ(   ) በጣም አብዝተው ይወዱታል።

ዩሱፍ (ዐ.ሰ) Read More »

ኡስማን ኢብን አፋን

ኡስማን ኢብን አፋን(   ) ሶስተኛው ኸሊፋ ነው። የተወለደው ነብዩ ሙሐመድ(   ) ከተወለዱ ከሰባት አመት በኋላ ነው። በጣም የተማረ እና መካ ውስጥ አሉ ከሚባሉ ሃብታሞች አንዱ ነው። እስልምናን በተቀበለ ጊዜ አጎቱ ለከፋ ግርፋት ዳርጎታል። እስልምናን እንዳይቀበል

ኡስማን ኢብን አፋን Read More »

ኡመር ኢብን አል-ኸጧብ    

ኡመር የኸጧብ ልጅ ነው። እናቱ ኸትማ ቢንት ሐሽም ትባላለች። አዲ ተብሎ የሚጠራ የቁረይሽ ጎሳ ቅርንጫፍ አባል ሲሆን ከሌሎች ጎሳዎች በሚኖራቸው ጥል የቁረይሽ ተወካይ ሆነው ያገለገሉ ስለነበር ትልቅ አክብሮት ይሰጡታል። ኡመር( ) የተወለደው ከዝሆኑ አመት ከአስራ ሶስት አመታት በኋላ ሲሆን ማንበብ እና መፃፍ

ኡመር ኢብን አል-ኸጧብ     Read More »

አቡበከር አሲዲቅ 

አቡበክር በትክክል ከተመሩት ኸሊፋዎች ውስጥ አንዱ ነው። ከነብዩ(ﷺ) በሁለት አመት እድሜ ከፍ ያለ ነበር። ከታላቅ ቤተሰብ የሆነ የመካ ከበርቴ ነጋዴዎች ውስጥ አንዱ ነበር። በምስጉን ባህሪው እና ለእምነት ዘብ በመቆም ይታወቃል። ታማኝነቱ እና ከቀናነቱ

አቡበከር አሲዲቅ  Read More »

ነብዩ ኑህ

ህዝቦቹ ከጠመሙ በኋላ ለእራሱ ህዝቦች አሏህ የላከው የመጀመሪያው መልዕክተኛ ኑህ( ) ነው። ያመልኳቸው የነበሩ ጣኦቶች መልካም ነገር ያመጡልናል ፣ ከመጥፎ ነገር ይጠብቁናል ፣ ፍላጎታችነን ሁሉ ይሞሉልናል ብለው ያምኑ ነበር። ለጣኦቶቻቸውም ወድ ፣ ሱዋእ ፣ የጉስ ፣ የኡቅ

ነብዩ ኑህ Read More »

Scroll to Top