ሴቶች

  • All
  • Uncategorized
  • ሊያንቡት የሚገባ
  • ረመዳን
  • ሴቶች
  • ሶላት
  • ቁርአን
  • ንፅረ ሃይማኖት
  • አስተማሪ ታሪኮች
  • ኢባዳ
  • ኢባዳ (አምልኮተ አሏህ)
  • ከታሪክ ማህደር
  • ወጣቶች
  • የሶሃቦች ታሪክ
  • የቤተስብ ጉዳይ
  • የትዳር ህይወት
  • የነብያቶች ታሪክ
  • ዱአ እና ዚክር
  • ግጥም
ሂጃብ ኒቃብና በርቃ

ሂጃብ ኒቃብና በርቃ

ሂጃብ ኒቃብና በርቃ እንዲሁም ቡርቃ የብዙ አለመግባባትና የክርክር አርዕስቶች ከሆኑ ብዙ ዘመናትን አሳልፈዋል። ብዙ ሃገሮች እነዚህን ሃይማኖታዊ አልባሳት የከለከሉ ሲሆን አንዳንድ ሃገሮች ደግሞ የት የት ቦታ መለበስ እንዳለባቸው ገደብ አስቀምጠዋል።

ሂጃብ ኒቃብና በርቃ Read More »

እህትነት እና ልባዊ የእህትነት ውዴታ

እውነተኛ የእህትነት ፍቅር ከኢስላም የመመሪያ ብርሃን የሚመነጭ ግኑኝነት ወይም ማህበሪዊ ትስስር ሲሆን ይህ ፍቅር በማንኛውም አለማዊ አና ስውር በሆነ ጥቅም ያልተመረዘ ነው። አንዲትን ሙስሊም ሴት ጁኦግሪፊያዊ መነሻ ፣ ጐሳ ፣ የቆዳ ቀለም ፣ የአይን ቀለም ወይም የፀጉር ቴክስቸር እና ቋንቋ ሳይገድባት ከእህቶቿ ጋር ልብ ለ ልብ የሚያስተሳስር ብቸኛ ሰንሰለት ነው

እህትነት እና ልባዊ የእህትነት ውዴታ Read More »

ሂጃብ ኒቃብና ቡርቃ

ኒቃብና ቡርቃ ኢስላማዊ መሠረት ያላቸው ስለመሆኑ ምንም የሚያማያጠራጥር እና ጥያቄ የማያስነሳ ጉዳይ ነው። ቀደምት ሙስሊም ሴቶችም እራሳቸውን በነዚህ አልባሳት ይሸፋፍኑ እንደነበር ብዙ የታሪክ መዛግብት ያመላክታሉ። ሆኖምግን ኒቃብና ቡርቃ ግዴታ ናቸው ወይንስ በፍላጐት የሚደረጉ ናቸው በሚለው ዙርያ

ሂጃብ ኒቃብና ቡርቃ Read More »

ሙስሊም እህትሺን ተንከባከቢ

የምእራቡ ቁሳዊ ሂወት የመንፈስ መበላሸትን ያበረታታል። ማህበራዊ ትስስር ወይም ዝምድና የሚባለው ነገር ንትርክ የበዛበት፣ግለኝነት እና ከመተባበር ይልቅ ውድድር የሚስተዋልበት ነው። ይህ መገለጫ ባህሪ ኢስላም ከሚያበረታታው መንፈሳዊ ሂወት በተቃራኒ ነው። ኢስላም አማኞቹን ጤናማ የሆነ ማህበራዊ ኑሮን እንዲመሰርቱ

ሙስሊም እህትሺን ተንከባከቢ Read More »

የጀነት ቁልፍ

ሂጃብ የፊጥራ(የተፈጥሮ ባህሪ ) ክፍል ነው።ይህን በጥልቅ ለመረዳት ተፈኩር(ማስተንተን) ጠቀሚ ነው። በዙሪያሽ ያሉ ነገሮችን ተመልከች ሁሉም ሽፋን አላቸው። ለምሳሌ መሬት በከባቢ አየር የተሸፈነች ናት፤ የውስጥ የአካል ክፍሎች ፣ ሴሎች ፣ ማእድናት ፣ ፍራፍሬ ወዘተ የራሳቸው የሆነ መሸፈኛ አላቸው፤ ቆዳሽ ብርሃን አስተላላፊ ቢሆን ኖሮ

የጀነት ቁልፍ Read More »

ሂጃብ የጀነት ቁልፍ

ሂጃብ የፊጥራ(የተፈጥሮ ባህሪ ) ክፍል ነው።ይህን በጥልቅ ለመረዳት ተፈኩር(ማስተንተን) ጠቀሚ ነው። በዙሪያሽ ያሉ ነገሮችን ተመልከች ሁሉም ሽፋን አላቸው። ለምሳሌ መሬት በከባቢ አየር የተሸፈነች ናት፤ የውስጥ የአካል ክፍሎች ፣ ሴሎች ፣ ማእድናት ፣ ፍራፍሬ ወዘተ የራሳቸው የሆነ መሸፈኛ አላቸው፤ ቆዳሽ ብርሃን አስተላላፊ ቢሆን ኖሮ

ሂጃብ የጀነት ቁልፍ Read More »

Scroll to Top