ኡመር ኢብን አል-ኸጧብ
ኡመር የኸጧብ ልጅ ነው። እናቱ ኸትማ ቢንት ሐሽም ትባላለች። አዲ ተብሎ የሚጠራ የቁረይሽ ጎሳ ቅርንጫፍ አባል ሲሆን ከሌሎች ጎሳዎች በሚኖራቸው ጥል የቁረይሽ ተወካይ ሆነው ያገለገሉ ስለነበር ትልቅ አክብሮት ይሰጡታል።
ኡመር የኸጧብ ልጅ ነው። እናቱ ኸትማ ቢንት ሐሽም ትባላለች። አዲ ተብሎ የሚጠራ የቁረይሽ ጎሳ ቅርንጫፍ አባል ሲሆን ከሌሎች ጎሳዎች በሚኖራቸው ጥል የቁረይሽ ተወካይ ሆነው ያገለገሉ ስለነበር ትልቅ አክብሮት ይሰጡታል።
አቡበክር በትክክል ከተመሩት ኸሊፋዎች ውስጥ አንዱ ነው። ከነብዩ በሁለት አመት እድሜ ከፍ ያለ ነበር። ከታላቅ ቤተሰብ የሆነ የመካ ከበርቴ ነጋዴዎች ውስጥ አንዱ ነበር። በምስጉን ባህሪው እና ለእምነት ዘብ በመቆም ይታወቃል።
ኡስማን ኢብን አፋን( ) ሶስተኛው ኸሊፋ ነው። የተወለደው ነብዩ ሙሐመድ( ) ከተወለዱ ከሰባት አመት በኋላ ነው። በጣም የተማረ እና መካ ውስጥ አሉ ከሚባሉ ሃብታሞች አንዱ ነው። እስልምናን በተቀበለ ጊዜ አጎቱ ለከፋ ግርፋት ዳርጎታል። እስልምናን እንዳይቀበል