እኔም እወዳችኋለሁ!

Author picture
ነብዩ ሙሐመድ ሂጅራ ያደረጉት በጣም በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሁነው ነበር። እናም ጉዟቸውን አጠናቀው ወደ መዲና እየገቡ እያለ የመዲና ህፃን ሴት ልጆች
እኔም እወዳችኋለሁ!

ነብዩ ሙሐመድ ሂጅራ ያደረጉት በጣም በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሁነው ነበር። እናም ጉዟቸውን አጠናቀው ወደ መዲና እየገቡ እያለ የመዲና ህፃን ሴት ልጆች “ከወዳ ሸለቆ ባሻገር ጨረቃዋ በእኛ ላይ ወጣች።” እያሉ እየዘመሩ ተቀበሏቸው። እሷቸውም በእነሱ ፊት ሲያልፉ ልጆቹን

“ትወዱኛላችሁ?”

ብለው ጠየቋቸው። ልጆቹም ጮህ ብለው “አዎ” ሲሉ መለሱ። እሳቸውም ፈገግ አሉና

“እኔም አወዳችኋለሁ”
“እኔም እወዳችኋለሁ”
“እኔም እወዳችኋለሁ” አሉ ሶስት ጊዜ።

ነብዩ ሙሐመድን (ﷺ) የሚወድ በሳቸው ላይ ሳይሰስት ሰለዋት ያውርድ? ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም!

Related posts

የተውሒድ በይድ

“የተውሒድ በይድ” ቢላን ሱም በስልጥኘ አፍ በደኑሪ ሙሰ የትስናጄይ ክታብ ያለሃነ ሀድነተ በሱትዋ በቀሊሎ ኡንገ ለቻሎትዋ ለትፈሀሞት ጥሽተ ያትኬሻነን ክታብ። የክታበይ ሱመ “የተውሒድ በይድ” የባሉዪ

Read More »

Share