February 22, 2021

እህትነት እና ልባዊ የእህትነት ውዴታ

እውነተኛ የእህትነት ፍቅር ከኢስላም የመመሪያ ብርሃን የሚመነጭ ግኑኝነት ወይም ማህበሪዊ ትስስር ሲሆን ይህ ፍቅር በማንኛውም አለማዊ አና ስውር በሆነ ጥቅም ያልተመረዘ ነው። አንዲትን ሙስሊም ሴት ጁኦግሪፊያዊ መነሻ ፣ ጐሳ ፣ የቆዳ ቀለም ፣ የአይን ቀለም ወይም የፀጉር ቴክስቸር እና ቋንቋ ሳይገድባት ከእህቶቿ ጋር ልብ ለ ልብ የሚያስተሳስር ብቸኛ ሰንሰለት ነው

እህትነት እና ልባዊ የእህትነት ውዴታ Read More »

ሂጃብ ኒቃብና ቡርቃ

ኒቃብና ቡርቃ ኢስላማዊ መሠረት ያላቸው ስለመሆኑ ምንም የሚያማያጠራጥር እና ጥያቄ የማያስነሳ ጉዳይ ነው። ቀደምት ሙስሊም ሴቶችም እራሳቸውን በነዚህ አልባሳት ይሸፋፍኑ እንደነበር ብዙ የታሪክ መዛግብት ያመላክታሉ። ሆኖምግን ኒቃብና ቡርቃ ግዴታ ናቸው ወይንስ በፍላጐት የሚደረጉ ናቸው በሚለው ዙርያ

ሂጃብ ኒቃብና ቡርቃ Read More »

ሙስሊም እህትሺን ተንከባከቢ

የምእራቡ ቁሳዊ ሂወት የመንፈስ መበላሸትን ያበረታታል። ማህበራዊ ትስስር ወይም ዝምድና የሚባለው ነገር ንትርክ የበዛበት፣ግለኝነት እና ከመተባበር ይልቅ ውድድር የሚስተዋልበት ነው። ይህ መገለጫ ባህሪ ኢስላም ከሚያበረታታው መንፈሳዊ ሂወት በተቃራኒ ነው። ኢስላም አማኞቹን ጤናማ የሆነ ማህበራዊ ኑሮን እንዲመሰርቱ

ሙስሊም እህትሺን ተንከባከቢ Read More »

ሂጃብ የጀነት ቁልፍ

ሂጃብ የፊጥራ(የተፈጥሮ ባህሪ ) ክፍል ነው።ይህን በጥልቅ ለመረዳት ተፈኩር(ማስተንተን) ጠቀሚ ነው። በዙሪያሽ ያሉ ነገሮችን ተመልከች ሁሉም ሽፋን አላቸው። ለምሳሌ መሬት በከባቢ አየር የተሸፈነች ናት፤ የውስጥ የአካል ክፍሎች ፣ ሴሎች ፣ ማእድናት ፣ ፍራፍሬ ወዘተ የራሳቸው የሆነ መሸፈኛ አላቸው፤ ቆዳሽ ብርሃን አስተላላፊ ቢሆን ኖሮ

ሂጃብ የጀነት ቁልፍ Read More »

የጀነት ቁልፍ

ሂጃብ የፊጥራ(የተፈጥሮ ባህሪ ) ክፍል ነው።ይህን በጥልቅ ለመረዳት ተፈኩር(ማስተንተን) ጠቀሚ ነው። በዙሪያሽ ያሉ ነገሮችን ተመልከች ሁሉም ሽፋን አላቸው። ለምሳሌ መሬት በከባቢ አየር የተሸፈነች ናት፤ የውስጥ የአካል ክፍሎች ፣ ሴሎች ፣ ማእድናት ፣ ፍራፍሬ ወዘተ የራሳቸው የሆነ መሸፈኛ አላቸው፤ ቆዳሽ ብርሃን አስተላላፊ ቢሆን ኖሮ

የጀነት ቁልፍ Read More »

አሏህ በፃፈልህ ተብቃቃ ከሁሉም ሰዎች በፀጋ በላጭ ትሆናለህና

ይህ ርዕስ በተወሰነ መልኩ ባለፉት ምዕራፎች ውስጥ ተወድሷል። ሆኖም ግን የበለጠ ግልፅ እንዲሆን በዚህ ክፍል ውስጥ ቀለል ባለ መልኩ እደግመዋለሁ። አሏህ በሰጠህ ተክለሰውነት ፣ አቋም ፣ ገንዘብ ፣ ልጅ ፣ ቤትና ችሎታ መብቃቃት ይኖርብሃል። የቁርአንም መልእክት ከዚህ የተለየ አይደለም። «የሰጠሁህንም ያዝ ፤ ከአመስጋኞችም ሁን።» {አል-ቁርአን 7:144} ቀደምቶቹ የኢስላም ምሁራን እና አብዛኞቹ የመጀመሪያው የኢስላም ትውልድ ሰዎች

አሏህ በፃፈልህ ተብቃቃ ከሁሉም ሰዎች በፀጋ በላጭ ትሆናለህና Read More »

ሌሎች እንዲለወጡ እንደምንፈልገው እራሳችንን እንለውጥ

ዛሬ የብዙወቻችን ችግር ኢልም አይደለም ተግባሩ እንጂ። ብዙወቻችን አንብበናል ፣ ሰምተናል ፣ አውቀናልም። ነገርግን ከአስተማሪውም ሆነ ከተማሪው የተግባር ሰው ጠፍቷል። መካሪው እና ተመካሪው እኩል ሆኗል።

ሌሎች እንዲለወጡ እንደምንፈልገው እራሳችንን እንለውጥ Read More »

Scroll to Top