ጊዜና ልጅነትBy Ahmed Yesuf / March 7, 2021 ቀን ቀንን ሲተካ ሲከንፍ እንደዋዛ፤ ሲመለሱ አይኖርም ያረገፉት ጤዛ፤እንዲህ ነው ልጅነት በቀን የሚጨልም፤ ካለፈ በኋላ የማይኖሩት አለም፤ ጊዜና ልጅነት Read More »
እርቃኔን ቅበሩኝBy Ahmed Yesuf / March 7, 2021 ዛሬ በቁም ሳለሁ ያሰብኩት ሳይሞላ ይች ከንቱ ህይወት ለኔ ሳታደላየሚቀመስ ጠፍቶ ሁኜ ስደተኛ በርዶኝ ስንቀጠቀጥ እርቃኔን ስተኛ እርቃኔን ቅበሩኝ Read More »