ለሶላት ቅድሚያ እንስጥ
ሶላት ልብን ብርሃን የምታድርግ ፣ የስኬት ሚስጥር ፣ የጀነት ቁልፍ እና ከአሏህ ጋር ያለንን ትስስር የምናጠነክርበት ፣ የአሏህን ውዴታ የምናገኝበት ፣ ለአሏህ ያለንን ታዛዥነት የምንገልፅባት ብቸኛዋ የኢባዳ ተግባር ናት።
ሶላት ልብን ብርሃን የምታድርግ ፣ የስኬት ሚስጥር ፣ የጀነት ቁልፍ እና ከአሏህ ጋር ያለንን ትስስር የምናጠነክርበት ፣ የአሏህን ውዴታ የምናገኝበት ፣ ለአሏህ ያለንን ታዛዥነት የምንገልፅባት ብቸኛዋ የኢባዳ ተግባር ናት።
አህለሱና ወልጀመአ የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) አስተምህሮት እና ምሳሌ ፣ የሶሃባዎች እና ቀደምት ደጋግ የአሏህ ባሮች መንገድ አጥብቀው የያዙ ናቸው፡፡
አህካም ወይም የፍርድ ውሳኔ ለሚለው ቃል ነጠላ ቁጥር አመልካች የሆነው ሁክም የሚለው ቃል ነው። ውሳኔ ወይም ብያኔ የሚል ትርጉም አለው። በእስልምና ማንኛውም ተግባር በሚከተሉት አምስት ምድቦች ይከፈላል
የጁምአ ሶላት በጀመአ የሚሰገድ ስግደት ሲሆን በኢማሙ የሚሰጥ ኹጥባ(ትምህርት) በውስጡ ይኖረዋል። የጁምአ ሶላት በእያንዳደንዱ ሙስሊም ማለትም ሴት ፣ ወንድ ፣ ወጣት ፣ አዛውንት ፣ በአእምሮው ጤናማ የሆነ ሰው ሁሉ ላይ ግዴታ ነው።