አስተንትን (ቁርአን)
የሰው ልጅ ለአለማዊ ትምህርቱ ይደክማል፤ ለዱንያዊ እውቀቱ ይጠበባል፤ ይፅፋል ፣ ያነባል ፣ ይማራል ፣ ይመራመራል። ጀነት ለማያደርሰው ሲራጥንም ለማያሻግረው ከንቱ እውቀት ያለ እንቅልፍ ያድራል።
የሰው ልጅ ለአለማዊ ትምህርቱ ይደክማል፤ ለዱንያዊ እውቀቱ ይጠበባል፤ ይፅፋል ፣ ያነባል ፣ ይማራል ፣ ይመራመራል። ጀነት ለማያደርሰው ሲራጥንም ለማያሻግረው ከንቱ እውቀት ያለ እንቅልፍ ያድራል።
ክርስትና ከእየሱስ፤ ቡድሂዝም ከጉተማ ቡድሃ፤ ኮንፊሽያኒዝም ከኮንፊሽየስ እንዲሁም ማርክሲዝም ከካርል ማርክስ ስያሜያቸውን እንዳገኙ አይነት የእስልምና ሃይማኖት ስሙን ከግለሰብ ስም አልወሰደም።
የፍርዱ ቀን ትልልቅ ምልክቶች አንዱ ካንዱ ቡኋላ የሚከሰቱ ሲሆን የፍርዱ ቀን ወዲያውኑ ይከተላል። ነብዩ ይህን አስመልክተው “ሰአቷ አትወጣም ከሷ በፊት አስር ምልክቶች ያያችሁ ቢሆን አንጅ” ብለዋል።
ሂጃብ ኒቃብና በርቃ እንዲሁም ቡርቃ የብዙ አለመግባባትና የክርክር አርዕስቶች ከሆኑ ብዙ ዘመናትን አሳልፈዋል። ብዙ ሃገሮች እነዚህን ሃይማኖታዊ አልባሳት የከለከሉ ሲሆን አንዳንድ ሃገሮች ደግሞ የት የት ቦታ መለበስ እንዳለባቸው ገደብ አስቀምጠዋል።
ዱአ አሏህን ለዚህም ሆነ ለመጭው አለም እርዳታን የምንጠይቅበት ታላቅ መንፈሳዊ ኢባዳ ነው። በቋንቋ ደረጃ ዱአ ማለት የእርዳታ ጥሪ ማድረግ ወይም መለመን ፣ መጠየቅ ፣ እርዳታን መሻት ማለት ነው።
ሞት ማለት ነፍሳችን ከስጋችን የሚለያይበት ስርዓት ሲሆን ከዱንያ ወደ አሂራ የሚደረግ ጉዞ ነው። ሆኖም ሞት ማንኛውም ሰው የሚያጋጥመው ከባድ እና አስፈሪ እውነታ ነው።
ሶላት ብዙ ጠቀሜታዎች ያሉት ሲሆን ከአሏህ ጋር ያለንን ትስስር ወይም ግንኙንነት የምናጠነክርበት ፣ ለኒዕማዎቹ ሁሉ የምናመሰግንበትና ልቅናውን የምናወሳበት ቢሆንም ብዙ ሙስሊሞች ግን አይሰግዱም።
ኢባዳ የሚለው ቃል ሸሪአዊ ፍቹ አሏህ የሚወደው ማንኛውም በግልፅም ይሁን በድብቅ የሚሰራን፤ በንግግር እና በተግባር የሚገልፅን ስራ ሁሉ የሚያጠቃል ቃል ነው።