ለምድነው ሶላታችነን የማንሰግደው?
ሶላት ብዙ ጠቀሜታዎች ያሉት ሲሆን ከአሏህ ጋር ያለንን ትስስር ወይም ግንኙንነት የምናጠነክርበት ፣ ለኒዕማዎቹ ሁሉ የምናመሰግንበትና ልቅናውን የምናወሳበት ቢሆንም ብዙ ሙስሊሞች ግን አይሰግዱም።
ሶላት ብዙ ጠቀሜታዎች ያሉት ሲሆን ከአሏህ ጋር ያለንን ትስስር ወይም ግንኙንነት የምናጠነክርበት ፣ ለኒዕማዎቹ ሁሉ የምናመሰግንበትና ልቅናውን የምናወሳበት ቢሆንም ብዙ ሙስሊሞች ግን አይሰግዱም።
ሶላት ልብን ብርሃን የምታድርግ ፣ የስኬት ሚስጥር ፣ የጀነት ቁልፍ እና ከአሏህ ጋር ያለንን ትስስር የምናጠነክርበት ፣ የአሏህን ውዴታ የምናገኝበት ፣ ለአሏህ ያለንን ታዛዥነት የምንገልፅባት ብቸኛዋ የኢባዳ ተግባር ናት።
የጁምአ ሶላት በጀመአ የሚሰገድ ስግደት ሲሆን በኢማሙ የሚሰጥ ኹጥባ(ትምህርት) በውስጡ ይኖረዋል። የጁምአ ሶላት በእያንዳደንዱ ሙስሊም ማለትም ሴት ፣ ወንድ ፣ ወጣት ፣ አዛውንት ፣ በአእምሮው ጤናማ የሆነ ሰው ሁሉ ላይ ግዴታ ነው።
ሶላት ብዙ ጠቀሜታዎች ያሉት ሲሆን ከአሏህ(ሱ.ወ.ተ) ጋር ያለንን ትስስር ወይም ግንኙንነት የምናጠነክርበት ፣ ለኒዕማዎቹ ሁሉ የምናመሰግንበትና ልቅናውን የምናወሳበት ቢሆንም ብዙ ሙስሊሞች ግን አይሰግዱም። ልክ አካላችን ምግብና ውሃ እንደሚያስፈልገው ሁሉ ነፍሳችነም መንፈሳዊ የሆኑ ነገሮች ያስፈልገዋል
ፍርሃት ሲያካብብህ ሀዘን ሲያንዣብብህ እና ትካዜ ሊያስርህ ሲሻ ወዲያውኑ ወደ ሶላት ተነሳ ነፍስህ ትረጋጋለች ፤ ውስጥህም ሰላም ያገኛል። ሶላት በአሏህ ፈቃድ የሀዘንና የጭንቀት ባህርን የመቅዘፍ እንዲሁም ትካዜን የማባረር ኃይል አላት። ነብዩም (ሰ.ዐ.ወ) አንድ ጉዳይ ሲያስጨንቃቸው
እስልምና ለንፅህና ትልቅ ቦታ ሰጥቷል፡፡ በዚህም ምክኒት የኢማን ወይም የእምነት ግማሽ እንደሆነ በሐዲስ ተገልፃለ፡፡ ንፅህና የውስጥ (መንፈሳዊ) እና የውጭ (አካላዊ) ተብሎ ይከፈላል፡፡ እንዲሁም የውጭ ንፅህና ከፊል ትጥበት (ውዱእ) እና ሙሉ ትጥበት (ጉሱል) ተብሎ ይከፈላል፡፡ ለዛሬው የምናየው ውጫዊ ንፅህናን ይሆናል፡፡ ውዱእ ውዱእ እንደ ሽንት ፣ ዓይነ ምድር ፣ በዓይነ ምድር መውጫ በኩል ከሆድ የሚወጣ አየር ፣