እውነተኛ ሃይማኖት
ኢስላምን አስመልክቶ አንድ ሰው በቅድሚያ ሊያውቀውና በግልፅ ሊረዳው የሚገባው ነገር ኢስላም የሚለው ቃል ትርጉሙ ራሱ ምን ማለት እንደሆነ ነው። ክርስትና ከእየሱስ፤ ቡድሂዝም ከጉተማ ቡድሃ፤ ኮንፊሽያኒዝም ከኮንፊሽየስ እንዲሁም ማርክሲዝም ከካርል ማርክስ ስያሜያቸውን እንዳገኙ አይነት የእስልምና ሃይማኖት ስሙን ከግለሰብ ስም
ኢስላምን አስመልክቶ አንድ ሰው በቅድሚያ ሊያውቀውና በግልፅ ሊረዳው የሚገባው ነገር ኢስላም የሚለው ቃል ትርጉሙ ራሱ ምን ማለት እንደሆነ ነው። ክርስትና ከእየሱስ፤ ቡድሂዝም ከጉተማ ቡድሃ፤ ኮንፊሽያኒዝም ከኮንፊሽየስ እንዲሁም ማርክሲዝም ከካርል ማርክስ ስያሜያቸውን እንዳገኙ አይነት የእስልምና ሃይማኖት ስሙን ከግለሰብ ስም
በመልካም ነገር ማዘዝና ከመጥፎ ነገር መከልከል በኢስላም ትልቅ ሃላፊነት ሲሆን ኡለማዎች ይህን የተቀደሰ ተግባር በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው ብለዋል። ምክርን እንለዋወጥ ዘንድ ሌሎችን መልካም ወደሆነ ነገር እናመላክት ዘንድ እና እርስበርሳችነም እውነት በሆነ ነገርና በትዕግስት አደራ አደራ እንባባል ዘንድ ታዘናል።
ረመዳን ሲመጣ “እንኳን አላህ ለረመዳን አደረስን” በማለት ምስጋና እናቀርባለን፤ ነገር ግን ፀጋን ሳይጠቀሙና ሳይጠብቁት በአፍ ብቻ ማመስገን አጉል የሆነ ጨዋታና ትልቅ ክስረት ነው። ይህን የተከበረ የረመዳን ወር ሳንጠቀምበት እንዳያመልጠንና እንዳንከስር የሚረዱንን 100 ምክሮች ናቸው። ✿ ኢማናዊ ምክሮች ➊. ይህ ወር ራስህን የምትመረምርበት፣ ሥራህን የምትገመግምበትና ሕይዎትህን የምታስተካክልበት ወር እንዲሆን ተግተህ ተንቀሳቀስ፤ ➋. ከሰሐባዎችና ከደጋግ ሰለፎች በዚህ
✍ በኢብን ረጀብ ኢብን ሐንበሊ ትርጉም: በአህመድ የሱፍ ክፍል 1 በአሏህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። አርዕስት የቢድአ ፍች በኢስላም ቢድአን ለመረዳት የሚያገለግሉ አጠቃላይ ህጐች የቢድአ አደጋዎች እና የሚያስከትላቸው ውጤቶች የቢድአ ሰዎች አሉን የሚሏቸው ማስረጃዎችና ማስተባበያቸው ቢድአን ለመስራት ምክኒያቶች የቢድአ ማጥፊያ መንገዶች ተያያዥነት ያላቸው የቁርአን አናቅጽፅቶች ተያያዥነት ያላቸው ሐዲሶች ተያያዥነት ያላቸው
በአሏህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። በወጣቱ ተልዕኮ(አህመድ የሱፍ) ክፍል 1 ልዑል ሃያል ስለሆነው አሏህ ያለ እውቀት ስለ እሱ መናገር የከፋ የአሏህን ቅጣት የሚያመጣ ሲሆን ከወንጀሎችም ሁሉ የከፋ ወንጀል ነው። በዚህም ምክኒያት በማንኛውም ሁኔታ ላይ ሁነን ቢሆን እንኳ ያለ እውቀት ስለ አሏህ መናገር አይኖርብንም። አሏሁ አዘወጀል በሱረቱል አዕራፍ ከሌሎች ከባባድ ወንጀሎች ጋር
ቅንብር: አቡ አሚና ቢላል ፊሊፕስተርጔሚ: ጀማል ሙኽታር ኢስላም ኢስላምን አስመልክቶ አንድ ሰው በቅድሚያ ሊያውቀውና በግልፅ ሊረዳው የሚገባው ነገር ኢስላም የሚለው ቃል ትርጉሙ ራሱ ምን ማለት እንደሆነ ነው። ክርስትና ከእየሱስ፤ ቡድሂዝም ከጉተማ ቡድሃ፤ ኮንፊሽያኒዝም ከኮንፊሽየስ እንዲሁም ማርክሲዝም ከካርል ማርክስ ስያሜያቸውን እንዳገኙ አይነት የእስልምና ሃይማኖት ስሙን ከግለሰብ ስም አልወሰደም። እንደ አይሁዳ ከይሁዳ ጐሳና እንደ ሕንዱይዝም ከህንዱ መጠሪያ
በአሏህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው። በወጣቱ ተልዕኮ (አህመድ የሱፍ) ሶላት ብዙ ጠቀሜታዎች ያሉት ሲሆን ከአሏህ(ሱ.ወ.ተ) ጋር ያለንን ትስስር ወይም ግንኙንነት የምናጠነክርበት ፣ ለኒዕማዎቹ ሁሉ የምናመሰግንበትና ልቅናውን የምናወሳበት ቢሆንም ብዙ ሙስሊሞች ግን አይሰግዱም። ልክ አካላችን ምግብና ውሃ እንደሚያስፈልገው ሁሉ ነፍሳችነም መንፈሳዊ የሆኑ ነገሮችን ስለሚያስፈልገው ራሳችነን በአምልኮት ተግባራት ልናንፅ ይገባል። ከነዚህ የአምልኮት ተግባራት መካከል
ሞት ማለት ነፍሳችን ከስጋችን የሚለያይበት ስርዓት ሲሆን ከዱንያ ወደ አሂራ የሚደረግ ጉዞ ነው። ሆኖም ሞት ማንኛውም ሰው የሚያጋጥመው ከባድ እና አስፈሪ እውነታ ሲሆን አንዳችነም ሞትን የማስቀረትም ሆነ የማዘግየት ሐይሉም ብልሃቱም የለንም።
የጁምአ ሶላት በጀመአ የሚሰገድ ስግደት ሲሆን በኢማሙ የሚሰጥ ኹጥባ(ስብከት) በውስጡ ይኖረዋል። የአሏህ መልእክተኛ(ሰ.ዐ.ወ) ፀሀይ ከወጣችበት ቀን በላጩ ጁምአ ነው። በዚያን ቀን አደም ተፈጥሯል ፤ ጀነትም ገብቷል ፤ ከሷም ወቶባታል» ብለዋል። {ሙስሊም} አንድ ሰው በትክክል የገላ ትጥበትና ውዱእ አድርጐ ወደ ጀመአ ሶላት ከመጣና ዝምና ልብ ብሎ ኹጥባውን ካዳመጠ በዚያና በመጭው ጁምአ መካከል ትንንሽ ሃጢያቶቹ ይማሩለታል።