ሂጃቤ ውበቴ ሂጃቤ ነፃነቴ
በቀላሉ ባለባበሴ ምክኒያት እኔን ተመልክታችሁ ጭቁን ስትሉ ትጠሩኛላችሁ። ከውስጤ ያለውን ሳታውቁ በኩራት የለበስኩትን ልብስ ትገመግማላችሁ። አካሌ ለእናንተ እይታ አይደለም
በቀላሉ ባለባበሴ ምክኒያት እኔን ተመልክታችሁ ጭቁን ስትሉ ትጠሩኛላችሁ። ከውስጤ ያለውን ሳታውቁ በኩራት የለበስኩትን ልብስ ትገመግማላችሁ። አካሌ ለእናንተ እይታ አይደለም
አንደኛዉና ዋነኛዉ አማኝ ሴትን ልዩ የሚያደርጋት ባህሪ በአላህ ያላት የፀና እምነት ነው። በዚህ አለም የተከሰተዉ ቢከሰት መጥፎ አጋጣሚወች ቢፈጠሩ በአላህ ፍቃድ ነዉ የምትል የሆነች ናት
ኒቃብና ቡርቃ ኢስላማዊ መሠረት ያላቸው ስለመሆኑ ምንም የሚያማያጠራጥር እና ጥያቄ የማያስነሳ ጉዳይ ነው። ቀደምት ሙስሊም ሴቶችም እራሳቸውን በነዚህ አልባሳት ይሸፋፍኑ እንደነበር ብዙ የታሪክ መዛግብት ያመላክታሉ። ሆኖምግን ኒቃብና ቡርቃ ግዴታ ናቸው ወይንስ በፍላጐት የሚደረጉ ናቸው በሚለው ዙርያ
የምእራቡ ቁሳዊ ሂወት የመንፈስ መበላሸትን ያበረታታል። ማህበራዊ ትስስር ወይም ዝምድና የሚባለው ነገር ንትርክ የበዛበት፣ግለኝነት እና ከመተባበር ይልቅ ውድድር የሚስተዋልበት ነው። ይህ መገለጫ ባህሪ ኢስላም ከሚያበረታታው መንፈሳዊ ሂወት በተቃራኒ ነው። ኢስላም አማኞቹን ጤናማ የሆነ ማህበራዊ ኑሮን እንዲመሰርቱ
ሂጃብ የፊጥራ(የተፈጥሮ ባህሪ ) ክፍል ነው።ይህን በጥልቅ ለመረዳት ተፈኩር(ማስተንተን) ጠቀሚ ነው። በዙሪያሽ ያሉ ነገሮችን ተመልከች ሁሉም ሽፋን አላቸው። ለምሳሌ መሬት በከባቢ አየር የተሸፈነች ናት፤ የውስጥ የአካል ክፍሎች ፣ ሴሎች ፣ ማእድናት ፣ ፍራፍሬ ወዘተ የራሳቸው የሆነ መሸፈኛ አላቸው፤ ቆዳሽ ብርሃን አስተላላፊ ቢሆን ኖሮ

እውነትን መናገር በዚህ የውድድር እና እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ በሚል ማህበረሰብ ውስጥ ለወጣቶች ሃቀኛ (እውነትን ተናጋሪ) መሆን አስቸጋሪና ፈታኝ ነገር ሊሆን ይችላል። አብዛሃኛዎቻችን ጥፋት ስናጠፋ ቤተሰቦቻችን ፣ አስተማሪዎቻችን ፣ ጓደኛዎቻችን ይርቁናል ፣ ይጠሉናል ፣ በኛ ላይ መጥፎ አመለካከት ይኖራቸዋል በማለት አብዛሃኛውን ጊዜ እንዋሻለን። ለምሳሌ የቤት ስራችንን ካልሰራን ከመቀጣት ለመዳን ስንል ውሸትን እንፈበርካለን፤ እንዲሁም አንድ ጥፋት
መከራ ፣ ችግር አጋጥሞህ ጭንቀትህን ልታካፍለው አስበህ የነበረ ሰው የለም? በጣም የሚወድህ ፣ ስትጨነቅ የሚጨነቅ ፣ ደስታህን ደስታው ያደረገ ጥብቅ ጓደኛስ ኖሮህ ያውቃል? ተስፋ የሚያስቆርጥ ፣ እንድትጨነቅና እንድትተክዝ የሚያደርግህ ጓደኛስ አጋጥሞህ ያውቃል?
በመጀመሪያ ከቅጥ ያለፈ መዝናናት የሚያስፈልገው ችግር በመኖሩ ምክኒያት ነው። ማለቴ አንድ ሰው መንፈሳዊ ችግር ወይም አለመረጋጋት ካለበት መዝነናናት እንዳለበት ያስባል። ሆኖም ብዙ ችግሮች ሲገጥሙት በዛውልክ ብዙ መዝናናትን ይመርጣል።